ከአለም ዙሪያ
Wednesday, 02 September 2020 00:00
አሜሪካ ሱዳንን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ለመሰረዝ 330 ሚ. ዶላር ካሳ መጠየቋ ዜጎችን አስቆጥቷል
Written by Administrator
44 ሺህ አፍሪካውያን ደብዛቸው ጠፍቶ መቅረቱ ተነገረ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ፤ ሱዳን ከአሜሪካ የሽብርተኝነት ዝርዝር ውስጥ መውጣት ከፈለገች በቅድሚያ 330 ሚሊዮን ዶላር በካሳ መልክ መክፈል ይገባታል ማለታቸው ሱዳናውያንን ማስቆጣቱን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ባለፈው ማክሰኞ ሱዳንን የጎበኙት ፖምፒዮ፣ሱዳን አሜሪካ ሽብርተኝነትን…
Read 2154 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Tuesday, 01 September 2020 00:00
ቤዞስ ከ200 ቢ. ዶላር በላይ ሃብት ያፈሩ የመጀመሪያው የአለማችን ባለጸጋ ሆነዋል
Written by Administrator
የአማዞን ኩባንያ መስራች አሜሪካዊው ጄፍ ቤዞስ፤ ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት በማፍራት በአለማችን ታሪክ የመጀመሪያው ባለጸጋ በመሆን አዲስ ታሪክ መስራታቸውን ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡የ56 አመቱ የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ጄፍ ቤዞስ ኩባንያ የሆነው አማዞን የአክሲዮን ዋጋ ባለፈው ረቡዕ በ2…
Read 2014 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በህንድ ባለፈው ሐሙስ ብቻ ከ75 ሺ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሪፖርት መደረጉንና ይህም በአለማችን ወረርሽኙ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ቀን የተመዘገበው ከፍተኛ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር መሆኑ ተዘግቧል፡፡የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት በአንዳንድ አገራት በተወሰነ ደረጃ የመቀነስ አዝማሚያ ቢያሳይም፣ በአብዛኞቹ አገራት…
Read 3737 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Thursday, 27 August 2020 00:00
ኮሮና በፍጥነት መሰራጨቱን ቀጥሏል፤ በህንድ በ1 ቀን 69,672 ተጠቂዎች ተገኝተዋል
Written by Administrator
አለማችንም ሆነ የአለም ጤና ድርጅት፣ ኮሮናን ያህል ፈታኝ የጤና ቀውስ ገጥሟቸው እንደማያውቅና ቫይረሱ በ188 የአለም አገራት በፍጥነት እየተሰራጨ የከፋ ጉዳት ማስከተሉን እንደቀጠለ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ከሰሞኑ በሰጡት መግለጫ ያስታወቁ ሲሆን በህንድ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ብቻ 69,672 የኮሮና…
Read 4069 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ዎልማርት በ523.9 ቢ ዶላር ገቢ፣ አምራኮ ደግሞ በ329.7 ቢ ዶ ላር ትርፍ ቀዳሚነቱን ይዘዋል ከአለማችን ኩባንያዎች መካከል በየአመቱ ከፍተኛ ገቢና ትርፍ ያስመዘገቡትን 500 ግዙፍ ኩባንያዎች ዝርዝር ይፋ የሚያደርገው ፎርቹን መጽሔት፤ ከሰሞኑም የ2019 የአለማችን ግዙፍ ኩባንያዎችን ዝርዝር ያወጣ ሲሆን የአሜሪካው ዎልማርት…
Read 4149 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ወደ 40 የሚጠጉ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈተ ህይወት በተዳረጉባት ናሚቢያ፣ ከሰሞኑ የዝሆን አይነ ምድር ለኮሮና ቫይረስ ፍቱን መድሃኒት ነው የሚል ያልተጨበጠ መረጃ በስፋት መሰራጨቱን ተከትሎ፣ ነገርዬው በውድ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንደሚገኝና በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰዎች መሻማት መጀመራቸው ተዘግቧል፡፡የኮሮና ተጠቂዎች…
Read 527 times
Published in
ከአለም ዙሪያ