ከአለም ዙሪያ
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤“ኤ ፕሮሚስድ ላንድ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በመጪው ህዳር ወር መጨረሻ በገበያ ላይ እንደሚውል ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ኦባማ ከወጣትነት ዘመናቸው እስከ ፕሬዚዳንትነት ያሳለፉትን ህይወትና ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ ያጋጠሟቸውን ነገሮች የሚዳስሱበት ይህ የግል ማስታወሻ መጽሐፍ፤በ25 የተለያዩ ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ ለገበያ እንደሚበቃም…
Read 1938 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በመላው አለም የሚኖሩ 47 ሚሊዮን ያህል ሴቶችና ልጃገረዶች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፈጠራቸው ዘርፈ ብዙ ቀውሶች ሳቢያ ወደ ከፋ ድህነት ሊገቡ እንደሚችሉና በሴቶችና በወንዶች መካከል ያለው የሃብት ልዩነት በከፍተኛ ሁኔታ ይሰፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመድ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ አስጠንቅቋል፡፡ድርጅቱ እንዳለው የሴቶች ድህነት…
Read 3282 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የኮሮና ተጠቂዎቸች ቁጥር ከ30 ሚሊዮን አልፏል የአለም የጤና ድርጅት ባለፈው እሁድ ብቻ በመላው አለም 308 ሺህ ያህል የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውንና ይህም ቁጥር ወረርሽኙ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ ከፍተኛው እንደሆነ አስታውቋል፡፡በዕለቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች የተገኙባቸው ቀዳሚዎቹ የአለማችን አገራት…
Read 2561 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
“የጎመን ምንቸት ውጣ፤ የገንፎ ምንቸት ግባ” እንዲል ሐበሻ መስከረም ሲጠባ፣ የዌልስ አባወራዎችም በተመሳሳይ መልኩ በአዲስ አመት ዋዜማ እኩለ ሌሊት ላይ የቤታቸውን የጓሮ በር ከፍተው መልሰው በፍጥነት ይዘጋሉ። ያለፈው አመት ወደ ቤታቸው ይዞት የገባው መጥፎ ዕድል ሹልክ ብሎ ይወጣ ዘንድ ነው…
Read 8742 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በመላው አለም የተጠቂዎች ቁጥር ከ26.3 ሚሊዮን፣ የሟቾች ቁጥር ከ870 ሺህ አልፏል በአፍሪካ ጥቅል የኮሮና ስርጭትና የማጥቃት መጠን ባለፈው አንድ ሳምንት በተወሰነ መልኩ መቀነስ ማሳየቱንና በአህጉሪቱ በቫይረሱ ከተጠቁት ሰዎች መካከል 80 በመቶ ያህሉ በማገገም ላይ እንደሆኑ የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ማዕከል…
Read 3812 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአለማችንን ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መስፈርቶች እያወዳደረ በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ታይምስ ሃየር ኢጁኬሽን የተባለው አለማቀፍ ተቋም፣ ከሰሞኑም የዘንድሮውን ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ላለፉት አራት ተከታታይ አመታት የአለማችን ምርጥ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ የዘለቀው የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዘንድሮም ክብሩን አስጠብቋል፡፡በዘንድሮው የአለማችን ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ውስጥ እንደ…
Read 2106 times
Published in
ከአለም ዙሪያ