ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ ሽያጩ በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰበት የአለማችን 2ኛው ግዙፍ የቢራ አምራች ኩባንያ ሄኒከን ወጪውን ለመቀነስ ሲል በተለያዩ የአለም አገራት ውስጥ ከሚገኙ ሰራተኞቹ 10 በመቶ ያህሉን ወይም 8 ሺ የሚደርሱ ሰራተኞቹን ከስራ ሊያሰናብት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ በፈረንጆች አመት 2019፣…
Rate this item
(0 votes)
በየአመቱ ከ8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሲጋራ ሳቢያ ለሞት ይዳረጋሉ በአለም ዙሪያ የሚገኙ የሲጋራ አጫሾች ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን ማለፉንና በየአመቱ ከ8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በማጨስ ሳቢያ ለሞት እንደሚዳረጉ አናዶሉ ኤጀንሲና ታዋቂው የሳይንስ መጽሔት ባወጡት ዘገባ ገልጸዋል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት ያወጣውን መረጃ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ማዕከል አንድ ማስክ ከማድረግ ይልቅ 2 ማስኮችን ደራርቦ መጠቀም የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ረገድ በእጥፍ ውጤታማ እንደሆነ በምርምር ማረጋገጡን ይፋ እንዳደረገ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ማዕከሉ በላቦራቶሪ ባደረገው ምርምር አንድ ከጨርቅ የተሰራ ወይም ሰርጂካል ማስክ ብቻ በማድረግ 40 በመቶ…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ 33.7 ሚሊዮን ክትባቶችን ስትሰጥ፤ አልጀሪያ 30 ክትባቶችን ብቻ ሰጥታለች በአለም ዙሪያ በሚገኙ 66 አገራት እስካለፈው ረቡዕ ድረስ በድምሩ ከ104 ሚሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ለዜጎች መሰጠታቸውንና ብዛት ያላቸው ክትባቶችን በመስጠት አሜሪካ፣ ከህዝብ ብዛት አንጻር ከፍ ያለ የክትባት ሽፋን በማስመዝገብ ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኞ ማለዳ በተደረገ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከስልጣናቸው ወርደው ለእስር የተዳረጉት የኖቤል የሠላም ተሸላሚዋ የማይንማር ብሔራዊ መሪ አን ሳን ሱ ኪ፤ የአገሪቱን የገቢ ንግድ ህግ በመጣስ ከውጭ አገር ያስገቡትን “ህገወጥ የሬዲዮ መገናኛ” ያለፈቃድ ይጠቀሙ ነበር ተብለው ክስ እንደተመሰረተባቸው ተነግሯል፡፡ለዲሞክራሲ መስፈን…
Rate this item
(0 votes)
- ቶዮታ ባለፈው አመት 9.53 ሚሊዮን መኪኖችን ሽጧል - አፕል የአመቱ የአለማችን እጅግ ስመጥር ኩባንያ ሆኗል የጃፓኑ ቶዮታ መኪና አምራች ኩባንያ በ2020 የፈረንጆች አመት ብዛት ያላቸው መኪኖችን በመሸጥ በአለማችን ቀዳሚው ኩባንያ መሆኑን የዘገበው ብሉምበርግ፣ ኩባንያው በአመቱ 9.53 ሚሊዮን የተለያዩ ምርቶቹን…
Page 7 of 139