ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አልኮልን በመጠኑ መጎንጨትም ሆነ አብዝቶ መጠጣት በአእምሮ ጤንነት ላይ ጉዳት ማስከተሉ እንደማይቀር በጥናት ማረጋገጣቸውን የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡አልኮል በመጠኑ አልፎ አልፎ መጎንጨት ጉዳት አያስከትልም የሚለውን የብዙዎች አመለካከት አፈር ድሜ ያስገባው የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች የጥናት ውጤት እንደሚለው፣ አልኮል በመጠኑ…
Rate this item
(0 votes)
የቻይናው የኢንዱስትሪና የንግድ ባንክ በ1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የ2021 የፈረንጆች አመት የአለማችን ግዙፍ ኩባንያዎችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በተቀመጡት አራት መስፈርቶች ድምር ውጤት በአንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው የአመቱ የአለማችን ግዙፍ ኩባንያ የቻይናው የኢንዱስትሪና የንግድ ባንክ አይሲቢሲ…
Rate this item
(1 Vote)
 ማላዊ 20 ሺህ ያህል የኮሮና ክትባቶችን በይፋ አቃጥላለች አውስትራሊያውያንና አሜሪካውያን ሳይንቲስቶችን ያካተተ አንድ የተመራማሪዎች ቡድን፣ በኮሮና ቫይረስ በተጠቁ አይጦች ላይ ተሞክሮ 99.9 በመቶ ውጤታማ መሆኑ የተረጋገጠና ገና በምርምር ደረጃ ላይ ቢሆንም ሰዎችን በመፈወስ ረገድም ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት ፍቱን የጸረ-ኮሮና ቫይረስ…
Rate this item
(2 votes)
 በብዛት ከከተቡ አገራት በ80 በመቶው ኮሮና ብሶባቸዋል የአለም የጤና ድርጅት “በአለማቀፍ ደረጃ ልዩ ስጋት ፈጥሯል” ብሎ የፈረጀውና ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ሁሉ በቀላሉ የመሰራጨት አቅም ያለው በህንድ የተገኘው “B.1.617’’ የተባለ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ወደ 50 የአለማችን አገራት መዛመቱንና ከእነዚህም መካከል…
Rate this item
(0 votes)
ሳልቫ ኬር የደቡብ ሱዳንን ፓርላማ በተኑ ኡጋንዳን ላለፉት 35 ያህል አመታት ያስተዳደሩትና ባለፈው ጥር ወር በተካሄደ አወዛጋቢና ደም አፋሳሽ ምርጫ ያሸነፉት ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ ባለፈው ረቡዕ ለ6ኛ ዙር የስልጣን ዘመን ቃለ መሃላ መፈጸማቸው ተነግሯል፡፡የ76 አመቱ ሙሴቬኒ ለቀጣዮቹ ስድስት አመታት አገሪቱን…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 እጅግ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ 10 ስፖርተኞች ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ታዋቂው ቦክሰኛ ኮኖር ማክግሪጎር በ180 ሚሊዮን ዶላር በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ ፎርብስ ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው መረጃ እንዳስታወቀው፣ የባርሴሎናው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ በ130…
Page 3 of 139