ከአለም ዙሪያ
በአለማችን በየአመቱ ከሚከናወኑት በርካታ አለምአቀፋዊ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች አንዱ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ነው፡፡ በየአመቱ አንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ በድርጅቱ ዋና ጽሕፈት ቤት በሚከናወነው በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በርካታ የሀገራት መሪዎች እየተገኙ መናገር አለብን ያሉትን ንግግር አድርገው ይመለሳሉ፡፡ በዚህ በአሁኑ የተባበሩት መንግስታት…
Read 6675 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለአፍሪካውያን መሪዎች ተመራጭ የሥልጣን ዕድሜ ማራዘምያየዛሬ አምስት አመት ገደማ በራሽያ በተደረገ ብሔራዊ የፕሬዚዳንትና የፓርላማ ምርጫ ያሁኑ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴብ በአሸናፊነት የፕሬዚዳንትነት መንበሩን በመቆጣጠር፣ የቀድሞውን አለቃቸውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ፑቲንም አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣኑን ተቀብለው…
Read 5297 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለአፍሪካውያን መሪዎች ተመራጭ የሥልጣን ዕድሜ ማራዘምያየዛሬ አምስት አመት ገደማ በራሽያ በተደረገ ብሔራዊ የፕሬዚዳንትና የፓርላማ ምርጫ ያሁኑ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴብ በአሸናፊነት የፕሬዚዳንትነት መንበሩን በመቆጣጠር፣ የቀድሞውን አለቃቸውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ፑቲንም አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣኑን ተቀብለው…
Read 5475 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት በኋላ አምስቱ ሃያላን አገሮች ማለትም አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ሩሲያ፣ ፈረንሣይና ቻይና ብቻ ለረጅም ዓመታት የኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ባለቤት በመሆን ቢቆዩም፣ ካለፉት 30 ዓመታት ወዲህ ግን በርካታ አገራት በዓለም ላይ የበላይነትን ለማሳየትና እነዚህ መሣሪያዎች የሚያቀዳጁትን ክብርና ኃያልነት ለማግኘት በሚያደርጉት…
Read 8838 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከአውሮፓ አገራት ድጋፍ እያገኙ ነውጥላሁን አክሊሉበሚቀጥለው ሳምንት የዓለም አቀፉን ማህበረሰብና የተለያዩ ሚዲያዎችን ትኩረት የሚስብ ስብሰባ በኒውዮርክ የተባበሩት መንግሥታት /ቤት ውስጥ ይካሄዳል፡፡ የስብሰባው ዓላማም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ ያለ መንግሥት የኖረችውን የፍልስጤም ነፃ መንግስት ለመመስረት የሚካሄድ ስብሰባ ነው፡፡ የተባበሩት መንግሥታት አባል…
Read 6520 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባገባደድነው የ2003 ዓመት ዓለማችን የተለያዩ ክስተቶችን አስተናግዳለች፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ አስገራሚ እና አሰቃቂ ነገሮች ተፈመውባታል፡፡ ከሁለት ቀን በኋላ አምና ብለን በምንጠራው ዓመት፤ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውስ፣ ስደት፣ ረሃብ፣ በስልጣን መባለግ፣ የታዋቂ ሰዎች ሕልፈት፣ የተፈጥሮ አደጋ እንዲሁም የበርካታ ጦርነቶችና ግጭቶች የትእይንት…
Read 10313 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

