ከአለም ዙሪያ
የአለምን ኢኮኖሚ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ነገሬ ብለው በጥሞና ሲከታተሉ የነበሩ ባለሙያዎች የ2008 ዓ.ም ሁኔታ ጨርሶ አላማራቸውም ነበር፡፡ እናም የአለምን የኢኮኖሚ መዘውር በዋናነት ይዘውሩት ለነበሩት የተለያዩ ሀገራት የሀገራችን ሰው “አያ በሬ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” እያለ እንደሚተርተው፣ የአለም ኢኮኖሚ ለምለሙን ሳር…
Read 3732 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ራሳቸውን የሚያጠፉ ግሪካውያን ቁጥር 18 በመቶ ጨምሯል አውሮፓ የአለማችን ቀደምት ስልጣኔ ከፈለቀባቸው አህጉራት አንዷ ናት፡፡ እስከ ዛሬም ድረስ ዝናቸው ገኖ የሚተረክላቸውና ለአለም ከፍተኛ የእውቀትና የስልጣኔ ብርሀን ያበሩ ፈላስፎችን ያበረከተች አህጉር ናት፡፡ አውሮፓ እንኳን የራሷ ዜጐች ይቅርና በስደት የሄዱባት ሠዎችም ቢሆኑ…
Read 4898 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ላለፉት ሀምሳ አመታት በአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋምነታቸው የምናውቃቸው የአለም ባንክና የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም የተቋቋሙት በሁለተኛው የአለም ጦርነት የተነሳ የፈራረሠውን፣ የአውሮፓንና የአለምን ኢኮኖሚ መልሶ ለመገንባት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ታላላቅ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ባላቸው ከፍተኛ የማበደር አቅምና ብድራቸውን በመስጠትና በመቀበሉ…
Read 4441 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከ1946-2004 ባሉት አመታት አህጉሪቱ በተከታታይ መፈንቅለ መንግስቶች ትናወጥ ነበር፡፡ ከመፈንቅለ መንግስቶቹ መካከል የብዙዎችን ህይወት የቀጠፉ ይገኙበታል፡፡ መፈንቅለ መንግስቶች በብዛት ከተካሄዱባቸው አገሮች መካከል ሱዳን ሃያአምስት ናይጀሪያ ሃያሁለት፣ ሴራሊዮን አሥራ አራት፣ ላይቤሪያና ቶጐ አስራሶስት፣ ጋና፣ ኮንጐብራዛቪል፣ ኮሞሮስ እና ብሩንዲ አስራሁለት ሞሪታኒያ አስራአንድ…
Read 4063 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አምስተኛው አምባገነን በሕዝባዊው አመፅ ይረቱ ይሆን? በርካታ የህብረተሠብና የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራንም ሆኑ የመስኩ ተንታኞች፤ ከአለማችን ሀገራት ድንገተኛ የሆነ ህዝባዊ አብዮት ሊነሳባቸው ይችላሉ ብለው ከሚገምቷቸው ሀገራት ውስጥ አረቦች የሚኖሩባቸው የሠሜን አፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የመጨረሻዎቹ ነበሩ፡፡ የእነዚህ ሀገራት ከፍተኛ የነዳጅ ሀብት፣…
Read 3785 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
“የተቆለፈውን አፍህን ሙሴቪኒ ይክፈትልህ!” ላለፉት 20 ዓመታት በሰሜን ዩጋንዳ ጫካ ውስጥ ሸምቆ በግዛቱ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን ፍዳቸውን ሲያበላ የኖረው “ሎርድስ ሬዚስታንስ አርሚ” ከባእድ አገር የመጣ አማፂ አይደለም፡፡ ከዚያው ከኡጋንዳ አብራክ ከሰሜን ዩጋንዳ የወጣ ነው፡፡ የዚህ አማፂ ቡድን መሪ ጆሴፍ ኮኒ፤ …
Read 4733 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

