ከአለም ዙሪያ
ምዕራባውያን የሶሪያን ኤምባሲዎች ዘጉ ባለፈው አመት መጋቢት ወር ላይ የተቀሰቀሰው የሶሪያ ህዝባዊ አመፅ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን፤ የመንግስታቱ ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት፤ እስከ አሁን 9ሺ ገደማ ንፁሃን ዜጐች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የሶሪያ መንግስት ሲወስደው በቆየው ወታደራዊ እርምጃዎች የምዕራባውያን አቋም ፈራ ተባ ማለት…
Read 3515 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከሀያ አመታት ላይ በሰው ልጅ ላይ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ ግፍ በመፈፀም በርካቶችን እንደገደሉ የሚነገርላቸው የሎርድ ፌዚስታንስ አርሚ መሪ የሆኑትን ጆሴፍ ኮኒን ለመያዝ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ እ.ኤ.አ. 2005 አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጆሴፍ ኮኒን በወንጀል እንደሚፈልጋቸው መግለፁ ይታወሳል፡፡ እስካሁን…
Read 3721 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ወደ ፖላንድ የመሄድ እድሉን ያገኘሁት በአዲስ አበባ የሚገኘው የፖላንድ ኤምባሲ ባዘጋጀው የጋዜጠኞች ጉብኝት ፕሮግራም አማካኝነት ነበር - ከሳምንት በፊት፡፡ ቦሌ አየር ማረፊያ ተጓዥ መሆኔን አረጋግጬ” ሻንጣዬን አስመዝኜ ከላኩ በኋላ በኢሚግሬሽን በኩል የሚፈለገውን ፎርም ሞልቼ” ተራዬ ሲደርስ አንዱ መስኮት ጋ ቆምኩ፡፡…
Read 4571 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የ29 ዓመቷ ሂዘር ቤክማን የዲሞክራት ፓርቲ ደጋፊ ብትሆንም በመጪው ህዳር ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምፅዋን ለማን እንደምትሰጥ አልወሰነችም፡፡ ሆኖም ለኦባማ እንደምታደላ አልደበቀችም፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢኮኖሚውን ወደ ትክክለኛው ቦታው ይመልሱታል ብላ ታምናለች - ወጣቷ፡፡ ብቻቸውን ግን አይደለም፡፡ “የሆነ ጊዜ ላይ ሪፐብሊካንና…
Read 4303 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፈረንሳይ ባካሄደችው ምርጫ ፕሬዚዳንት ሳርኮዚ ተሸንፈው ሶሻሊስቱ ፍራንሷ ሆላንዴ አዲሱ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት መሆናቸውን አውጀዋል፡፡ የኤሊዜ ቤተመንግስትም አዲስ ቀዳማዊ እመቤት ተቀብሏል - ቫለሪ ትሬርዌራርን፡፡ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ለ”ፓሪስ ማች” ጋዜጣ የፖለቲካ አምድ ዘጋቢ የነበረችው ቫለሪ፤ ለአለም ፖለቲካ አዲስ አይደለችም፡፡ ከፍራንሷ…
Read 4091 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በደቡብ አፍሪካ ከአንዲት ሴት ላይ ሞባይል ስልክ ሰርቋል ተብሎ የተጠረጠረ ግለሠብ በድንጋይ ተደብድቦ ሞተ፡፡ ደቡብ አፍሪካ በሰሜናዊ ፓሎክዋኔ ከተማ አንዲት ሴት ሞባይልዋ በመሠረቁ ባሰማችው ጩኸት የተሰባሰቡ ሰዎች ስልኳን ሰርቋል ያሉትን ሠው አባረው በመያዝ ህይወቱ እስኪያልፍ ድረስ በድንጋይ እንደወገሩት ፖሊስ ገልጿል፡፡
Read 3761 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

