ከአለም ዙሪያ
ከሀያ አመታት ላይ በሰው ልጅ ላይ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ ግፍ በመፈፀም በርካቶችን እንደገደሉ የሚነገርላቸው የሎርድ ፌዚስታንስ አርሚ መሪ የሆኑትን ጆሴፍ ኮኒን ለመያዝ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ እ.ኤ.አ. 2005 አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጆሴፍ ኮኒን በወንጀል እንደሚፈልጋቸው መግለፁ ይታወሳል፡፡ እስካሁን…
Read 3680 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ወደ ፖላንድ የመሄድ እድሉን ያገኘሁት በአዲስ አበባ የሚገኘው የፖላንድ ኤምባሲ ባዘጋጀው የጋዜጠኞች ጉብኝት ፕሮግራም አማካኝነት ነበር - ከሳምንት በፊት፡፡ ቦሌ አየር ማረፊያ ተጓዥ መሆኔን አረጋግጬ” ሻንጣዬን አስመዝኜ ከላኩ በኋላ በኢሚግሬሽን በኩል የሚፈለገውን ፎርም ሞልቼ” ተራዬ ሲደርስ አንዱ መስኮት ጋ ቆምኩ፡፡…
Read 3872 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የ29 ዓመቷ ሂዘር ቤክማን የዲሞክራት ፓርቲ ደጋፊ ብትሆንም በመጪው ህዳር ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምፅዋን ለማን እንደምትሰጥ አልወሰነችም፡፡ ሆኖም ለኦባማ እንደምታደላ አልደበቀችም፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢኮኖሚውን ወደ ትክክለኛው ቦታው ይመልሱታል ብላ ታምናለች - ወጣቷ፡፡ ብቻቸውን ግን አይደለም፡፡ “የሆነ ጊዜ ላይ ሪፐብሊካንና…
Read 4443 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በደቡብ አፍሪካ ከአንዲት ሴት ላይ ሞባይል ስልክ ሰርቋል ተብሎ የተጠረጠረ ግለሠብ በድንጋይ ተደብድቦ ሞተ፡፡ ደቡብ አፍሪካ በሰሜናዊ ፓሎክዋኔ ከተማ አንዲት ሴት ሞባይልዋ በመሠረቁ ባሰማችው ጩኸት የተሰባሰቡ ሰዎች ስልኳን ሰርቋል ያሉትን ሠው አባረው በመያዝ ህይወቱ እስኪያልፍ ድረስ በድንጋይ እንደወገሩት ፖሊስ ገልጿል፡፡
Read 4784 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፈረንሳይ ባካሄደችው ምርጫ ፕሬዚዳንት ሳርኮዚ ተሸንፈው ሶሻሊስቱ ፍራንሷ ሆላንዴ አዲሱ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት መሆናቸውን አውጀዋል፡፡ የኤሊዜ ቤተመንግስትም አዲስ ቀዳማዊ እመቤት ተቀብሏል - ቫለሪ ትሬርዌራርን፡፡ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ለ”ፓሪስ ማች” ጋዜጣ የፖለቲካ አምድ ዘጋቢ የነበረችው ቫለሪ፤ ለአለም ፖለቲካ አዲስ አይደለችም፡፡ ከፍራንሷ…
Read 5748 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፕሪንስ ጆንሰን እና ፓውሊን ንይራማሱሁኮበ2011 ዓ.ም በላይቤሪያ በተካሄደው የፕሬዚዳንትነት ምርጫ በስልጣን ላይ ያሉት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ኤለን ጆንሰን ሲርሊፍ ተቀናቃኞቻቸውን በተቀላሉ በማሸነፍ ለሁለተኛ ጊዜ ፕሬዚዳንት ሆነው ይመረጣሉ ተብሎ ተጠብቆ ነበር፡፡ የምርጫው የመጀመሪያ ውጤት ግን ተቃራኒውን አመለከተ፡፡ ፕሬዚዳንት ሲርሊፍና ዋነኛ ተቀናቃኛቸው ዊንስተን…
Read 5799 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

