ከአለም ዙሪያ
ለእዚህ መጣጥፌ ምክንያት የሆነኝ ባለፈው ሳምንት በእስራኤል የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያን በተመለከተ “ የእስራኤል “ኩሽሞች” (ባሪያዎች) ” በሚል ርዕስ አልአዛር ኬ የተባሉ ሰው የጻፉት ፅሁፍ ነው ። ፈላሻ ማለት ፈለሰ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን የሰው ልጅ ደግሞ ሀገሩን ለቆ…
Read 11382 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ስደትና የስደተኝነት ኑሮ እንደ ልምድ የሚቆጠር ከሆነ ግርማ በዳዳ የካበተ የስደትና የስደተኝነት ኑሮ ልምድ አለው፡፡ ወደ ዚምባብዌ፣ ደቡብ አፍሪካና የመን በመሰደድ የስደተኝነትን አስከፊ ኑሮ ለበርካታ አመታት ተጋፍጧል፡፡ እናም ለጅማው ልጅ ለግርማ በዳዳ ስደት ብርቁ አይደለም፡፡ የሠላሳ ዘጠኝ አመት ጐልማሳ የሆነው…
Read 8274 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አሳ ሁልጊዜ በመረብ ብቻ አይጠመድም፡፡ የመኖሪያ ቤት ግዢ የብድር ፕሮግራሙ እንዲህ ያለ አሳዛኝ ውጤት በማስመዝገብ ሲከሸፍ፣ ብዙዎቹ ቤተእስራኤሎችና እነሱን ለመርዳት ተብለው የተቋቋሙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የእስራኤል መንግስት ቤተእስራእሎችን ለማዋሀድ በሚል የቀረፃቸውን ሌሎች ፕሮግራሞች የአፈፃፀማቸውን ጉዳይ መለስ ብሎ ለመገምገም አረፍ የሚልበት…
Read 9788 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ መስራች ማኦ ዜዱንግ በስልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ የማንኛውም አይነት የቤተሰብ ምጣኔ ተቃዋሚ ነበሩ፡፡ የወሊድ ቁጥጥር አገሮችን በማዳከም ለጥቃት እንዲጋለ ለማድረግ በካፒታሊስቶች የተ- ነሰሰ ሴራ ነው የሚል አቋም ነበራቸው ቿ ዜዱንግ፡ ፡ ቻይናውያን በተቻለ መ-ን በብዛት ልጅ እንዲወልዱ ይበረታቱ…
Read 7610 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 12 January 2013 09:51
የቤተእስራኤላውያኑ ምሬት በተስፋይቱ አገር “ጥሩ ኢትዮጵያዊ ማለት የሞተ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው--”
Written by አልአዛር ኬ
በተለያዩ ህብረ ቀለማት ያሸበረቁ ላባዎች ለአይን ማራኪ የሆኑ ወፎችን ይፈጥራሉ፡ ቤተእስራኤላውያን በኢትዮጵያ ያሳለፉት ከእጅ ወደ አፍ የሆነ የድህነት ህይወት እንደነበር መናገር ቀባሪውን እንደማርዳት ይቆጠራል፡፡ እናም ማራኪ ወፍ ለመሆን የሚያስችል ጌጠኛ ላባ አልነበራቸውም፡፡ በዘመቻ ሙሴም ሆነ በዘመቻ ሰሎሞን ወቅት የመዘጋጃ ጊዜአቸውን…
Read 5103 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
እኔ ታዋቂ በሆነው የእስራኤል የህክምና ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተምሬ በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቅሁ ሃኪም ሆኜ ሳለ፣ እዚሁ ቤርሽባ ከተማ በሚገኘው የሶርኮ ሆስፒታል ውስጥ እንድሠራ የተመደብኩት ግን በሀኪምነት ሳይሆን ህሙማንን ከበር ተቀብዬ እንዳስተናግድ ብቻ ነበር--”ቤተእስራኤላዊ ዶክተርካለፈው የቀጠለ የእስራኤል የአዲስ መጤዎችና የውህደት ሚኒስትር የሆኑት…
Read 6163 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

