ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
በከፍተኛ ድብርትና በመንፈስ ጭንቀት ሲሰቃይ ነበርታዋቂው የሆሊውድ የፊልም ተዋናይና ኮሜዲያን አሜሪካዊው ሮቢን ዊሊያምስ በተወለደ በ63 አመቱ ባለፈው ሰኞ ከቀትር በኋላ ከሳን ፍራንሲስኮ በስተሰሜን ቲቡሮን አቅራቢያ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ መኝታ ቤት ውስጥ ራሱን በቀበቶ በማነቅ እንዳጠፋ ቢቢሲ ዘገበ፡፡‘ጉድሞርኒንግ ቬትናም’ና ‘ዴድ ፖየትስ…
Rate this item
(0 votes)
ከ900 በላይ የሚሆኑ የዓለማችን ታዋቂ ደራሲያን ከመጽሃፍት ሽያጭ ጋር በተያያዘ በደል ፈጽመህብናል፤ አንተ በሚሊዮኖች ዶላር እያፈስክ እኛ ግን ማግኘት የሚገባንን ያህል ገንዘብ እያገኘን አይደለም፤ ህልውናችን አደጋ ላይ ወድቋል፤ የምትከተለውን የመጽሃፍት ሽያጭ አሰራር በአፋጣኝ አስተካክል ሲሉ አማዞን ለተሰኘው የድረገጽ ሽያጭ ኩባንያ…
Rate this item
(0 votes)
የአገሬ ሴቶች ሆይ!... እስከቻላችሁት ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ሳቁ!” የቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪ የቱርኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ቡለንት አሪንክ ባለፈው ሳምንት ሴቶች በአደባባይ ድምጻቸውን ጎላ አድርገው መሳቅ የለባቸውም ብለው መናገራቸውን ተከትሎ፣ በአገሪቱ የሴቶች መብት ተሟጋቾች ክስ እንደተመሰረተባቸውና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና…
Saturday, 16 August 2014 11:09

ሐማስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን በእስራኤልና በፍልስጤም መካከል በተቀሰቀሰውና በተፋፋመው ውጊያ 1ሺ800 ፍልስጤማውያንና 67 አይሁዳውያን ለህልፈት መዳረጋቸው ይታወቃል፡፡ የዚህ አጭር ጽሑፍ አላማ ስለዚህ አስከፊና ጋዛን የድንጋይ ክምር እያደረገ ስላለ ጦርነት ትንተና ለመስጠት አይደለም፡፡ ይልቁንም የእስራኤል ቀንደኛ ጠላት ስለሆነው ሐማስ አንዳንድ ነጥቦችን ለማስጨበጥ ነው፡፡ ሐማስ…
Rate this item
(4 votes)
ቁልፍ መረጃዎችን እያወጣ በዓለማቀፍ ደረጃ ክፉኛ ሲያሳጣት የከረመውን ኤድዋርድ ስኖውደን የተባለ ግለሰብ አሳድዳ ለመያዝና ለመፋረድ ደፋ ቀና ማለቷን የቀጠለችው አሜሪካ፣ አሁን ደግሞ ከእሱ የባሰ የብሄራዊ ደህንነት መረጃዎቼን እየዘረፈ በማውጣት ጉድ የሚሰራኝ ሌላ ሚስጥር መንታፊ ግለሰብ መጥቶብኛል ስትል ባለፈው ረቡዕ በይፋ…
Rate this item
(2 votes)
የቻይናው የሞባይል ቀፎ አምራች የግል ኩባንያ ዚያኦሚ፣ የእነጋላክሲና አይፎን ዘመን አክትሟል፣ ከአሁን በኋላ ከማንም በላይ ከፍ ብዬ የምታየው የአገሬ ‘የስማርት ፎኖች’ ንጉስ እኔ ነኝ እያለ ነው፡፡በአገረ ቻይና የስማርት ፎን ገበያ ዋነኛ ተፎካካሪው የነበረውን የደቡብ ኮሪያው ሳምሰንግ በዘንድሮው ሁለተኛ ሩብ አመት…