ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
160 ባለሙያዎች ህክምና ሲሰጡ በኢቦላ ተይዘው፣ ግማሽ ያህሉ ሞተዋል 2 ሺህ 46 ዜጎቿ በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 1ሺህ 224 ሞተዋል የአገሪቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ተቃውሷል በላይቤሪያ በከፍተኛ ፍጥነት በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የኢቦላ ቫይረስ፣ የአገሪቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በማቃወስ ብሄራዊ ህልውናዋን አደጋ ላይ የጣለ ከፍተኛ…
Saturday, 06 September 2014 11:14

የጋዛ ጦርነት በገንዘብ ሲሰላ…

Written by
Rate this item
(5 votes)
* ጋዛን መልሶ ለመገንባት 6 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል* እስራኤል ለጦርነቱ 2. 3 ቢሊዮን ዶላር አውጥታለችለሰባት ሳምንታት ያህል ከወደ እስራኤል ቀን ከሌት ሲሰነዘርባት በቆየው አሰቃቂ ድብደባ አሳር መከራዋን ስታይ የቆየችው የፍልስጤሟ ጋዛ፣ ከቀናት በፊት በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ለጥቂት ጊዜም ቢሆን…
Rate this item
(0 votes)
በአመት 3.6 ሚ. ዜጎች በሙስና ሰበብ ለህልፈተ ህይወት ይዳረጋሉበድሃ ሃገራት በአመት 1 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ በሙስና ተመዝብሮ ከአገር እንደሚወጣና በአንድ አመት ጊዜ ውስጥም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች በሙስና ሰበብ ለህልፈተ ህይወት እንደሚዳረጉ አንታይፖቨርቲ ኦርጋናይዜሽን ዋን የተባለ ተቋም ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ…
Rate this item
(0 votes)
ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በህግ ሙያ የተመረቀችውና በአሜሪካ በአካል ጉዳተኞች መብት ተሟጋችነት በመስራት ላይ የምትገኘው፣ ማየትና መስማት የተሳናት ትውልደ ኢትዮጵያዊት የህግ ጠበቃ ሃቤን ግርማ፣ በአካል ጉዳተኞች ላይ መድልኦ ይፈጽማል ስትል ስክሪፕድ የተባለውን ታዋቂ የአሜሪካ የድረገጽ ኩባንያ መክሰሷ ተዘገበ፡፡ ቢዝነስ ኢንሳይደር ድረገጽ ባለፈው…
Saturday, 30 August 2014 10:30

ጋዛ - ከእንባ ወደ እልልታ…

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለሰባት ሳምንታት የማያባራ የሮኬት ድብደባ ሲወርድባት የዘለቀች፣ 490 ያህል ጨቅላዎቿን ጨምሮ 2 ሺህ 142 ዜጎቿን በሞት የተነጠቀች፣ አይሆኑ ሆና የፈራረሰችው ጋዛ፤ ከከረመባት መከራና ስቃይ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን እፎይ አለች፡፡ ባለፈው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ፣ ተረኛውን ሮኬት በፍርሃት እየተርበተበቱ የሚጠብቁት የጋዛ ሰዎች፤…
Rate this item
(0 votes)
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን፤ አገሬን ብላክቤሪ በተባለው ዘመናዊ ስማርት ፎን የሞባይል ቀፎዬ ብቻ በወጉ ማስተዳደር እችላለሁ ማለታቸውን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ ዴቪድ ካሜሩን ባሉበት ቦታ ሆነው አገሪቱን የማስተዳደር ስራቸውን በሞባይላቸው አማካይነት በአግባቡ ማከናወን እንደሚችሉ መናገራቸውን የገለጸው ዘገባው፤ በየትኛውም የአለም ጫፍ…