ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 ጆሃንስበርግ 23‚400፣ ካይሮ 10‚200፣ ሌጎስ 9‚100 ሚሊየነሮች አሏቸው አፍሪካ በድምሩ 670 ቢ. ዶላር ሃብት ያካበቱ 163 ሺህ ሚሊየነሮች አሏት የደቡብ አፍሪካዋ ጆሃንስበርግ በአፍሪካ አህጉር በርካታ ሚሊየነሮች የሚገኙባት ቀዳሚ ከተማ መሆኗን አፍርኤዥያ ባንክ እና ኒው ወርልድ ዌልዝ የተሰኙ ተቋማት ሰሞኑን ይፋ…
Rate this item
(2 votes)
 የአሜሪካ ሴቶች ከ95 አመታት በፊት የተጎናጸፉት መብት ነው 70 ሴቶች በዕጩ ተወዳዳሪነት እንደሚቀርቡ ይጠበቃል የሳኡዲ አረቢያ ሴቶች በመጪው ታህሳስ ወር በሚካሄደው የከተማ አስተዳደር ምርጫ በዕጩ ተወዳዳሪነትና በድምጽ ሰጪነት በመሳተፍ በአገሪቱ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምርጫ ተሳትፎ እድል ተጠቃሚ እንደሆኑ ሲኤንኤን ዘገበ፡፡በምርጫ…
Rate this item
(0 votes)
የጦር ሃይሉ መቀመጫ በአገራቱ መካከል አለመግባባት ፈጥሯል የአረብ ሊግ አባል አገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች የጋራ የጦር ሃይል ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ስምምነት ከትናንት በስቲያ ለመፈረም ይዘውት የነበረውን ዕቅድ ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘማቸውን ኤቢሲ ኒውስ ዘገበ፡፡አባል አገራቱ ግጭት በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሰላም ማስከበር ስራ የሚሰራ የጋራ…
Rate this item
(0 votes)
- ለ4 ተከታታይ አመታት በደካማነት የሚስተካከለው አልተገኘም - ላለፉት 20 አመታት አዲስ አውሮፕላን ገዝቶ አያውቅም - አብዛኞቹ አውሮፕላኖቹ በ1960ዎቹ የተመረቱ ናቸው - ተሳፋሪዎች እቃቸውን በእቅፋቸው ይዘው ይጓዛሉ ላለፉት ሶስት አመታት በዓለማችን ከሚገኙ አየር መንገዶች ደካማው ሆኖ የተመረጠው የሰሜን ኮርያው የአየር…
Rate this item
(2 votes)
- ፖሊስ በህገ ወጥነት የተጠረጠሩ 66 ሺህ ያህል ድረ ገጾችን እየመረመረ ነው - ቻይናውያን በአሜሪካ ላይ 700 ያህል የኢንተርኔት ጥቃቶችን ፈጽመዋል የቻይና ፖሊስ የአገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥሉ አገር አቀፍና አለማቀፍ የኢንተርኔት ወንጀል ተግባራት ላይ ተሰማርተው ተገኝተዋል ያላቸውን 15 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
20 ኪሎ ሜትር ቁመት ይኖረዋል፣ “የጠፈር አሳንሰር” ይገጠምለታል ቶዝ ቴክኖሎጂ የተሰኘው የካናዳ የጠፈር ምርምር ቴክኖሎጂ ኩባንያ በዓለማችን ትልቁ እንደሚሆን የተነገረለትንና 20 ኪሎ ሜትር ቁመት ያለውን ሰማይ ጠቀስ ማማ በመገንባት፣ ረጅሙን የጠፈር አሳንሰር ሊዘረጋ መሆኑን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡የጠፈር ተመራማሪዎችን ያለ መንኮራኩር…