ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
* የግዳጅ ጋብቻ፣ ከሚገባው በላይ ማሰራት፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ህጻናትን ጦር ሜዳ ማሰለፍ---* በህንድ 14.3 ሚሊዮን ሰዎች የዘመናዊ ባርነት ሰለባዎች ናቸውበአሁኑ ወቅት በአለማችን የተለያዩ አገራት 36 ሚሊዮን ያህል ሰዎች ዘመናዊ የባርነት ህይወት እየገፉ እንደሚገኙ ዎክ ፍሪ ፋውንዴሽን የተባለ ተቀማጭነቱን በአውስትራሊያ…
Rate this item
(0 votes)
ዓምና በተፈጸሙ 10 ሺህ ያህል ጥቃቶች፣ ከ18 ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል 6ሺህ 362 ሰዎች የሞቱባት ኢራቅ ቀዳሚነቱን ይዛለች በአለማችን የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ በመምጣት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ ከ18 ሺህ በላይ የተለያዩ አገራት…
Rate this item
(8 votes)
ሰሞኑን በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ በተካሄደው የእስያ ፓሲፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ስብሰባ ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ በስብሰባ ማዕከሉ ውስጥ ማስቲካ ሲያኝኩ መታየታቸው ቻይናውያንን ክፉኛ እንዳስቆጣ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ኦባማ ቤጂንግ ከደረሱበት ካለፈው ሰኞ ጀምሮ፣ በወጡ በገቡ ቁጥር ማስቲካ ሲያኝኩ እንደነበር የሚያሳዩ…
Rate this item
(0 votes)
ቦኮ ሃራም በአንድ ቀን ብቻ 209 ትምህርት ቤቶችን አቃጥሏልፕሬዚዳንቱ ዳግም ከተመረጥኩ ቦኮ ሃራምንና ሙስናን አጠፋለሁ ብለዋል ባለፈው ሰኞና ረቡዕ ዮቤ በተባለ የናይጀሪያ ግዛት በምትገኘው ፖቲስኩም ከተማና ኮንታጎራ በተባለች ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤትና ኮሌጅ ላይ በአጥፍቶ ጠፊዎች በተፈጸሙ የቦንብ ፍንዳታዎች የሞቱትን…
Rate this item
(0 votes)
ኮንቲኔንታል የተባለው ታዋቂ የአሜሪካ ነዳጅ አምራች ኩባንያ ባለቤት ባለጸጋው ሃርሎድ ሃም፤ ከ26 አመታት በፊት ከባለቤታቸው ሲ አን ሃም ጋር የመሰረቱትን ትዳር በፍቺ በማፍረሳቸው፣ ለቀድሞ ሚስታቸው የ1 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ መወሰኑን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡በጥንዶቹ መካከል ሊታረቅ የማይችል ቅራኔ መኖሩ ለፍቺው ምክንያት…
Rate this item
(3 votes)
615 ሚ. ዶላር ወጥቶበታል፤ ተጨማሪ 85 ሚ. ፓውንድ ለማስፋፊያ ተመድቦለታልለፕሬዚዳንቱ ልዩ አውሮፕላን 115 ሚ. ፓውንድ ተከፍሏል3 ሚ. ቱርካውያን ስራ አጦች ናቸው የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሪሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን፤ በ615 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ያሰሩትና አንካራ ውስጥ በሚገኝ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ስኩየር ጫማ…