ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የትንፋሽ ማጠር ገጥሟቸው ባለፈው ማክሰኞ ሂዩስተን ሜቶዲስት ሆስፒታል የገቡት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ፤ ከትላንት በስቲያ የተከበረውን የፈረንጆች የገና በዓል በሆስፒታል አሳለፉ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ጂም ማክግራዝ፤ ቡሽ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙና የገና በዓልን በሆስፒታል ያሳለፉት በሽታው ከፍቶባቸው…
Rate this item
(0 votes)
መኪና ሲያሽከረክሩ የተያዙ ሁለት የሳኡዲ ሴቶች ለአንድ ወር ገደማ ከታሰሩ በኋላ ባለፈው ሳምንት ጉዳያቸው ሽብርተኝነትን ለሚመለከት ልዩ ፍ/ቤት እንደተላለፈ ተገለፀ፡፡ የ25 ዓመቷ ሎዩጄይን አል ሃትሎል እና የ33 ዓመቷ ማይላ ይሳ አል - አሙዲ ጉዳይ ወደ ልዩ ፍ/ቤት የተላለፈው በማህበራዊ ሚዲያ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሠር አሁንም ከአፍሪካ 2ኛ ሆናለች ጋዜጠኞችን ለስደት በመዳረግና ስደተኛ ጋዜጠኞችን በመቀበልም ተጠቅሳለች ሶሪያ “የጋዜጠኞችን ህይወት የበላች አገር” በሚል ተወግዛለች አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ አመት በመላው ዓለም 220 ጋዜጠኞች መታሠራቸውንና ቻይና በቀዳሚነት የጋዜጠኞች ሲኦል…
Rate this item
(0 votes)
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ፍራንሲስ ኦላንዴ፤ በኢቦላ የተጠቁ የምዕራብ አፍሪካ ሃገራትን የጐበኙ ሲሆን ባለፈው አርብ እለት ጉብኝታቸውን የጀመሩት ከጊኒ ነበር፡፡ ፕሬዚዳንቱ 1200 ዜጐቿን በቫይረሱ ለተነጠቀችው ጊኒ፤ ቀደም ሲል በሀገራቸው መንግስት ስም 100 ሚሊዮን ዩሮ እንደለገሱና ገንዘቡም በአገሪቱ የኢቦላ ህክምና ማዕከላትን ለማቋቋም እንደዋለ…
Rate this item
(1 Vote)
* የግዳጅ ጋብቻ፣ ከሚገባው በላይ ማሰራት፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ህጻናትን ጦር ሜዳ ማሰለፍ---* በህንድ 14.3 ሚሊዮን ሰዎች የዘመናዊ ባርነት ሰለባዎች ናቸውበአሁኑ ወቅት በአለማችን የተለያዩ አገራት 36 ሚሊዮን ያህል ሰዎች ዘመናዊ የባርነት ህይወት እየገፉ እንደሚገኙ ዎክ ፍሪ ፋውንዴሽን የተባለ ተቀማጭነቱን በአውስትራሊያ…
Rate this item
(0 votes)
ዓምና በተፈጸሙ 10 ሺህ ያህል ጥቃቶች፣ ከ18 ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል 6ሺህ 362 ሰዎች የሞቱባት ኢራቅ ቀዳሚነቱን ይዛለች በአለማችን የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ በመምጣት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ ከ18 ሺህ በላይ የተለያዩ አገራት…