ከአለም ዙሪያ

Tuesday, 14 April 2015 11:26

የየአገሩ አባባል

Written by
Rate this item
(8 votes)
 የአይሁዶች አባባልሰው ሲያቅድ እግዚአብሔር ይስቃል፡፡ እናት፤ ልጅ ሳይናገር ይገባታል፡፡ ሃጢዓትን ሁለቴ ከፈፀምከው ወንጀል አይመስልም፡፡ ፍየልን ከፊት ለፊት፣ ፈረስን ከኋላ፣ ሞኝን በየትኛው በኩል አትጠጋቸው፡፡ ብልህነትህን በተግባር እንጂ በቃላት አታሳይ፡፡ ሻማ ለመግዛት ፀሃይን አትሽጥ፡፡ እግዚአብሔር ሸክምን ሲሰጥ ትከሻም አብሮ ይሰጣል፡፡ እግዚአብሔር ሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
- “በርበሬን የመረጥነው የከፋ ጉዳት ስለማያደርስ ነው” - የአገሪቱ ፖሊስ በሰሜናዊ ህንድ የምትገኘው ኡታር ፕራዴሽ ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው የላክኖው ፖሊስ፣ ከአየር ላይ በርበሬ የሚረጩ አነስተኛ አድማ በታኝ ድሮኖችን በስራ ላይ ማዋል ሊጀምር ነው ሲል ቢቢሲ ዘገበ፡፡ዘ ኢንዲያን ኤክስፕረስ ጋዜጣን…
Rate this item
(1 Vote)
በሽብር ጥቃቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍ/ቤት ቀርበዋልመንግስት 13 የገንዘብ አስተላላፊ ተቋማትን ዘግቷል፤ 86 የባንክ ሂሳቦችን አግዷል አልሻባብ ባለፈው ሳምንት በኬንያዋ በጋሪሳ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፈጸመውና 148 ያህል ተማሪዎችን ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው የሽብር ጥቃት ጋር በተያያዘ የአገሪቱ ኢኮኖሚ እየተጎዳ እንደሚገኝና…
Rate this item
(3 votes)
ታዋቂው የመኪና አምራች ኩባንያ ሃዩንዳይ ሞተር፤ የሾፌር እገዛ ሳያስፈልጋቸው ሙሉ ለሙሉ በራሳቸው መንቀሳቀስ የሚችሉበት ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸውን ዘመናዊ መኪኖች አምርቶ በመጪዎቹ አምስት አመታት ውስጥ ለአለም ገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመጣው የዓለማችን የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የቴክኖሎጂ ውድድር ተፎካካሪ ሆኖ በመዝለቅ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
- የማስደነስ ፈቃድ የሌላቸው ባሮችና የምሽት ክበቦች ይቀጣሉ- ፖሊስ ዳንስ ለግርግርና ለብጥብጥ ይዳርጋል ብሏል- 10 ሺህ ዜጎች የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ የዳንስ ተቃውሞ ይደረጋል የአገሪቱ ዜጎች ህዝብ በተሰበሰበባቸውና በመዝናኛ ስፍራዎች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በተመለከተ ገደብ የሚጥል አዋጅ አውጥቶ ሲተገብር የቆየው የስዊድን ፓርላማ፣…
Rate this item
(0 votes)
የቻይና የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ መስክ መሃንዲሶች ለመጀመሪያ ጊዜ በባለሶስት አውታር ማተሚያ ማሽን (3D printer) አትመው ያወጧትን ቀላል መኪና ሃይናን በተባለችው የአገሪቱ ግዛት ውስጥ ለእይታ ማብቃታቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡3.6 ሜትር ቁመትና 1.63 ሜትር ስፋት ያላትን ይህቺን መኪና፣ በቀላል ወጪ የሚገዙ ቁሳቁሶችን በግብዓትነት በመጠቀም…