ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
አዲስ አበባ ለወደፊት በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተመራጭ የሆኑ የአፍሪካ 10 ቀዳሚ አገራት በሚል ግሎባል ኢኮኖሚ ዎች በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት ውስጥ መካተቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ተቋሙ በአህጉሪቱ በቀጣይ ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ይሆናሉ ባላቸው ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ኢባዳንና ካኖ የተባሉትን…
Rate this item
(1 Vote)
አለማቀፍ የቡና ገበያንና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነውኢትዮጵያ በመጪዎቹ አስራ ሁለት ወራት ለውጭ ገበያ ከምታቀርበው የቡና ምርት የምታገኘው ገቢ በ25 በመቶ እድገት ያሳያል ተብሎ እንደሚጠበቅ ብሉምበርግ ዘገበ፡፡በቡና ምርትና በአቅራቢነት ከአለም ቀዳሚ በሆነችው ብራዚል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በአለም የቡና ገበያ ላይ የዋጋ…
Rate this item
(6 votes)
የብሄራዊ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎችን አምርቶ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቅረብ የጀመረ ሲሆን ቴክኖሎጂው በሃገር ውስጥ መሰራቱ የሃገር ደህንነትን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ፋይዳ አለው ተብሏል፡፡ ከውጭ በከፍተኛ ምንዛሬ የሚገቡትን ቆጣሪዎች ሙሉ ለሙሉ እንደሚያስቀር የተነገረለት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ “አይቲ ፕላስ…
Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ የተመሰረተውና 100ሺ አባላት እንደሚኖሩት የተነገረለት “ጐጆ እቁብ”፤ የአባላት ምዝገባ የጀመረ ሲሆን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥም 12ሺ አባላት እንደተመዘገቡ የሃሳቡ ጠንሳሽና የድርጅቱ መስራች አቶ ናደው ጌታሁን ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ የእቁቡ ባህሪና አሰራር ምን ይመስላል? ከባህላዊው ዕቁብ በምን ይለያል? የዕጣ አወጣጡ…
Saturday, 09 August 2014 11:34

“አደገኛ አጥር” እና አደጋው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በገጠር ገበሬው መኖርያ ቤቱን በእሾህ ያጥራል፡፡ በከተማ ደግሞ አጥር ከማጠር በተጨማሪ ቤት ጠባቂ ውሻ በማሳደግ፣ “ሃይለኛ ውሻ አለ” የሚሉ ማስጠንቀቂያዎች ተለጥፎ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እንዲህ ያለው ማስጠንቀቂያ “አደገኛ አጥር” በሚል እየተተካ የመጣ ይመስላል፡፡ ቀድሞ በጥቂት ግለሰቦችና…
Rate this item
(0 votes)
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን የምትገኘውን የባኮ ከተማ በ9 ወር ጊዜ ውስጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ያደረገው “ሚና ወተርስ”፤ በውሃ እጥረት የምትታማውን የአዳማ ከተማን የውሃ ችግር ለመፍታት ከኦሮሚያ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ጋር በዛሬው እለት የ193 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት…