ንግድና ኢኮኖሚ
ባለ 18 ፎቅ ሆቴል በክልል ከተሞች ቀርቶ በአዲስ አበባም አልተለመደም፡፡ ጣና ሐይቅን ከጀርባው አድርጐ የተሠራው ባለ 5 ኮከቡ ሆቴል ለባህርዳር ከተማ ተጨማሪ ውበት ሆኗታል፡፡ የሆቴሉ ባለቤት ትልቅሰው ገዳሙ ወደ ኮንስትራክሽን ቢዝነስ የገቡት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቢሆንም የሆቴሉን ግንባታ በአጭር ጊዜ…
Read 9415 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ማስታወሻ” በሚል ርዕስ በደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ ተዘጋጅቶ በ1993 ዓ.ም በታተመውና የደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔርን የሕይወትና የሥራ ታሪክ በሚያስቃኘው መጽሐፍ “ነጂና ተነጂ” በሚለው ምዕራፍ ላይ፣ ስለ ቀድሞ ዘመን ሥራ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊያኖች የሚነገር ታሪክ አለ፡፡ አንደኛው የደራሲ ስብሐት ጓደኛ ነው፤ አቶ ደረጀ…
Read 10176 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እንዴት ነው ለሽልማት የበቃችሁት? አልፎዝ ከ95 በመቶ በላይ የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ ነው የሚታወቀው፡፡ ለሽልማት የበቃነው የንግድ ስራ ሂደታችን ተገምግሞ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቡናና የግብርና ምርቶች ወደተለያዩ አገራት በመላክ ለአገራችን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በማስገባታችን ነው፡፡በዚህም ከንግድ ሚኒስቴር…
Read 9405 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ወጣት ቢኒያም ነገሱ የድሬቲዩብ ድረገጽ መስራችና ባለቤት ነው፡፡ በድሬዳዋ የተወለደው ቢኒያም፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዚያው ከተማ ክርስቶስ በተባለ ትምህርት ቤት ተከታትሏል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ አሁን እንጦጦ በሚባለው የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ተምሯል፡፡ በአለማያ ዩኒቨርስቲ በኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ በዲግሪ የተመረቀው ቢኒያም፤…
Read 16760 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የሚያምር እንጨት ካየሁ አላልፍም”ከሙያህ እንጀምራ… እስቲ የምትሰራቸውን በዝርዝር ንገረኝ… የሀገር ባህል ቤቶች የእንጨት ስራና የኮንስትራክሽን ሰራተኛ ነኝ፡፡ የሀገር ባህል ስራ ስልሽ ጐጆ ቤቶች ሳር የሚለብሱ፣ በሳር ብቻ አይደለም በፊላ፣ በቀርከሃ እሠራለሁ፡፡ የእንጨት ስራ ስልሽ ከተለመደው ውጪ በተለይም ከባህር ዛፍ፣ ከግራር…
Read 7159 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአዲስ አበባ በ194 ኪ.ሎ ሜትር ርቀት ላይ ነን፡፡ ሥፍራው በደቡብ ክልል የጉራጌ ዞን አብሽጌ ወረዳ ቦረር ቀበሌ ገበሬ ማህበር ይሰኛልአካባቢው ሞቃታማ የአየር ንብረት ቢኖረውም ለምለም አፈሩ የሰጡትን የሚቀበል፣ የተከሉበትን የሚያሣድግ ለም ነው፡፡ ዛሬ እዚህ ሥፍራ ለመገኘታችን ዋነኛው ምክንያት ደግሞ ለክልሉ…
Read 6018 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ