ንግድና ኢኮኖሚ
በዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ በየአመቱ እየታተመ የሚወጣው ‘ኢትዮፕያን የሎው ፔጅስ’ የተባለ የንግድ መረጃ መጽሃፍ መስራችና አሳታሚ ኢትዮጵያዊቷ የንግድ ባለሙያ የሺመቤት በላይ፤ በዋሽንግተን ዲሲ ዙሪያ በሚከናወነው የንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ተጠቃሽ ስራ ላከናወኑ ግለሰቦችና የማህበረሰብ መሪዎች በየአመቱ የሚሰጠው የ”ሾው አዋርድ” ተሸላሚ ሆነች፡፡‘ሾው ሜን…
Read 2615 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አቶ ደረጀ ሺበሺ የወረኩማ ባርና ሬስቶራንት ዳይሬክተር ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ጣፎ ከተማ እንደከተማ ራሷን ችላ መተዳደር የጀመረችው ከ1999 ዓ.ም ወዲህ ነው፡፡ በዚህች ከተማ ባለሀብቶች በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ - ንዋያቸውን እያፈሰሱ ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም መካከል ቀደም ሲል በኮንስትራክሽን ዘርፍ…
Read 2328 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እጅግ በጣም ጥሩ ለሆነ የተሽከርካሪ ማኔጅመንት የሚከተሉትን ጠቃሚ ልምዶች ይሞክሩ፡፡ በድርጅትዎ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው፣ ተሽከርካሪ ፣ የድርጅቱ የደም ስር መሆኑን መረዳቱን እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ከመጠቁ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ጋር ይወዳጁ። በቲሲኦ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ መሰረት አዲስ መኪና…
Read 1811 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአገራችን ስንት ተሽከርካሪዎች እንዳሉ ያውቃሉ? እሱን ተውት፤ በአዲስ አበባ ከተማ በየቀኑ ስንት ተሽከርካሪዎች በየመንገዱ ይመላለሳሉ? ትክክለኛው አኃዝ ባይታወቅም በሺ የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህ ተሽከርካሪዎች የሚጠቀሙት ቤንዚንና ናፍጣ ስለሆነ፣ በየቀኑ ወደ ከባቢ አየር የሚለቁትን ካርቦንዳይ ኦክሳይድ (የተቃጠለ በካይ ጋዝ) አስቡት። ምን ያህል…
Read 2524 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለሁለት ዓመት ተኩል የአሜሪካ ኩባንያ ይመራዋል“መንግሥት ከንግድ ሥርዓት ውስጥ እጁን ማውጣት አለበት” - የኢኮኖሚ ባለሙያ በመንግስት የተቋቋመው “አለ በጅምላ” የንግድ ድርጅት፣ ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያውን የጅምላ ንግድ ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በተገኙበት ባለፈው ሰኞ አስመርቋል፡፡ ከመንግስት…
Read 5070 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የሶፍትዌር እውቀት በየእለቱ ቱጃሮችን ይፈጥራል ብንል ይሻላል፡፡ የሁለት ኢንተርፕረነሮችን ታሪክ ላጫውታችሁ፡፡ ማይክ ካኖን ብሩክስ እና ስኮት ፍራከር ይባላሉ፡፡ ሁለቱ አውስትራላውያን ወጣቶች የሶፍትዌር ባለሙያ ናቸው፡፡ በጋራ የመሰረቱት አትላሲያን የተባለ የሶፍትዌር ኩባንያ 3.3 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ እንዳለው ከታወቀ በኋላ ለእያንዳንዳቸው የ1.1 ቢሊዮን…
Read 1999 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ