ንግድና ኢኮኖሚ
በአለማችን የሚገኙ እጅግ ከፍተኛ ባለፀጋዎች ነገር ሲነሳ የማይክሮሶፍት ኩባንያ መስራቹ አሜሪካዊው ዊልያም ቢል ጌትስ ከሁሉም ቀድሞ ትውስ ቢለን ፈጽሞ አያስገርምም፡፡ ለምን ቢባል? የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊዮነር ነውና፡፡ ዘንድሮም ቢል ጌትስ የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር መሆኑ ይፋ ተደርጓል፡፡ ይህ ባለፀጋ በሀብቱ…
Read 2962 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
300 ዓመት ዕድሜ ያለው የጀርመኑ ባባሪያ 40 በመቶ ድርሻ አለውሀበሻ ቢራ፣ የፋብሪካው ግንባታና የመሳሪያዎች ተከላ 99 በመቶ ተጠናቆ፣ ኢንጂነሮች አንዳንድ የማጣሪያ ሥራ እያከናወኑ ስለሆነ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ወደ ገበያ እንደሚገባ የፋብሪካው ኮሜርሻል ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለሙ አስታወቁ፡፡ አቶ ዮናስ ከአዲስ…
Read 4105 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የአሜሪ ካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሴቶችን የግብርና ምርቶች ተጠቃሚነትን ለማሳደግና አገራዊና ዓለማቀፋዊ ግብይታቸውን ለማሻሻል በዘረጋው ዩኤስኤአይዲ ኤጂፒ አምድ ፕሮግራሙ በተለያዩ ዘርፎች (በእቅድ አዘገጃጀት ቢዝነስ ፕላን፣ ሂሳብ አያያዝ፣ ቢዝነስ አመራር፣ …) ለ6 ወር ያሠለጠናቸውን ሴቶች ሸለመ፡፡ እንዲሁም ብዙ ሴቶችን…
Read 1956 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 17 January 2015 11:11
በቀን 1.9 ሚ ጠርሙስ ቢራ የሚያመርተው ሄኒከን (ዋልያ) ቢራ ፋብሪካ ተመረቀ
Written by መንግሥቱ አበበ
በቅርቡ ሄኒከን ቢራ ማምረት ይጀምራልበዓለም ታዋቂ የሆነው ሄኒከን ቢራ ፋብሪካ ከሁለት ዓመት በፊት ግንባታው የተጀመረውን ሄኒከን (ዋልያ) ቢራ ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡በአዲስ ዓመት ለሙከራ ወደ ገበያ…
Read 7846 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በደብረ ብርሃን ከተማ እያሠራ ያለው ማስፋፊያ በቅርቡ ሥራ ሲጀምር በቀን 300 ሚሊዮን ጠርሙስ ቢራ ወይም 3 ሚሊዮን ሄክቶ ሊትር ቢራ እንደሚያመርት የፋብሪካው ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መክበብ ዓለሙ ዘመንፈስ በዚህ ሳምንት በጽ/ቤታቸው…
Read 4044 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ምሽት ብዙዎች በጉስቶ ሬስቶራንት የተደረደሩ የኮካ ኮላ ምርቶችን አተኩረው ሲመለከቱ ያስተዋለ ግር ሊሰኝ ይችላል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ሁሉም በኮካ ጠርሙሶች ላይ የሚፈልገው የራሱን ስም ነበር፡፡ ምክንያቱም ኮካ ኮላ የተለመዱ የኢትዮጵያውያን ስሞች የታተመባቸው ምርቶች ማቅረቡን ይፋ ያደረገበት ምሽት…
Read 4439 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ