ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(5 votes)
 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መስሪያ ወይም መግዣ የብድር አገልግሎት ሊሰጥ ነው፡፡ ማንኛውም ዕድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ ዲያስፖራ የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ ጥያቄውን ሲያቀርብ መሟላት የሚገባቸው የመመዘኛ ስምምነቶች እንዳሉ አስታውቋል፡፡ መመዘኛዎቹም፣ የመኖሪያ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትኤል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን ከቱርኩ ግዙፍ ዓለም አቀፍ የኤግዚቢሽንና ጉባኤ አዘጋጅ ኩባንያ ከላዲን ጋር በመተባበር፣ አዲስ አግሮ ፉድ የግብርና፣ የግብርና መሳሪያዎች፣ የምግብ ቴክኖሎጂዎችና የፓኬጂንግ ኤግዚቢሽን ለ6ኛ ጊዜ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(0 votes)
በምሥራቅ አፍሪካ በዓይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነው 9ኛው አዲስ ቢውልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ከመጪው ሐሙስ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ኤግዚቢሽኑን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ በሳፋየር ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኤግዚቢሽን፣ ኢትኤል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትኤል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን ከቱርኩ የንግድ ትርዒት አዘጋጅ ኩባንያ ቲ.ጂ ኤክስፖ ጋር በመጣመር፣ የመጀመሪያውን አዲስ ፓወር ዓለም አቀፍ የኤሌክትሪክ፣ የኤሌክትሮኒክና ላይቲንግ ኤግዚቢሽን፤ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2011 በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ ያሉ ባለድርሻ አካላትን የሚያገናኝ ኤግዚቢሽን በሚሌኒየም አዳራሽ ያካሂዳል፡፡ ከትናንት…
Rate this item
(1 Vote)
ጅምላ ሻጮች፣ ቸርቻሪዎች፣ ቡቲኮችና የመስተንግዶ ሰጪ ተቋማት የሚሳተፉበት “4ኛው የሶርሲንግና ፋሽን ሳምንት 2018 - ኢትዮጵያ ዐውደ ርዕይ” ለአራት ቀናት ከመስከረም 21-24/2011 በሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡በዚህ ዐውደ ርዕይ በጥጥ፣ በጨርቃጨርቅና አልባሳት፣ በቆዳ ውጤቶች፣ በቴክኖሎጂ አቅርቦትና በቤት ውስጥ ማስዋብ ዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉ…
Rate this item
(1 Vote)
 አንዲት ሀገር የምትበለፅገው በኢንዱስትሪ ነው። ለዚህ ነው ምዕራባውያን ከ300 ዓመታት በፊት የኢንዱስትሪ አብዮት አካሂደው በየአገሮቻቸው ኢንዱስትሪዎችን ያቋቋሙት፡፡ የእኛ ኢኮኖሚ ግን ከብዙ ሺህ ዓመታት ጀምሮ የተመሠረተው በግብርና ላይ ነው፡፡ ያውም ዝናብ ጠብቀን፡፡ አንድ ዓመት ዝናብ ቢጠፋ የሚፈጠረውን እናውቃለን፡፡ የከተማው ሕዝብ፣ አርሶ…