ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ፣ በኅብረተሰቡ ጥያቄ፣ አነስተኛ የአልኮል መጠን ያላቸው ሁለት ዓይነት የወይን ጠጆች ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ የፋብሪካው ከፍተኛ አመራሮች በስካይ ላይት ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ በ2 ሚሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ሥራ አከናውነው፣ ሁለት ዓይነት “ዳንኪራ”…
Rate this item
(4 votes)
- የአክሲዮን ዋጋ ከ10 ሺ ብር እስከ 50 ሚ.ብር ይደርሳል - የስኳር ምርት አዋጪ ሥራ ነው፤ ኪሳራ የለውም የወንጂ አካባቢ ተወላጆችና የወንጂ ስኳር ፋብሪካ የቀድሞ ሰራተኞች ያቋቋሙት ኢትዮ ስኳር አክሲዮን ማኅበር፤ የወንጂና መተሃራ ስኳር ፋብሪካዎችን ከመንግስት ላይ ለመግዛት በዝግጅት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ሔንዝ ሪትማን ይባላሉ፡፡ በጀርመን አገር BAUVERBANDE. NRW በተባለ ድርጅት ዉስጥ ም/ስራ አስፈጻሚ ናቸዉ፡፡ ድርጅቱ በጀርመን አገር የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ማህበር ነዉ:: በስሩ ከ5ሺ በላይ አባላት አሉት፡፡ ስራውም በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ ያሉትን ባለሙያዎች የዕዉቀት ክህሎት በመስጠት መርዳት ነዉ፡፡ሔንዝ ሪትማን ኢትዮጵያ ዉስጥ በተደጋጋሚ…
Rate this item
(1 Vote)
 - በ40 ሺህ ብር ካፒታል ተጀምሮ፣ 4 ሚሊዮን ብር ደርሷል - ወደ ክልሎችና ምስራቅ አፍሪካ የማስፋፋት ዕቅድ ተይዟል በሙያዋ የኮምፒዩተር ፕሮግራመር ናት፡፡ ተቀጥራ ትሰራ በነበረችበት ጊዜ የራሷን ቢዝነስ ለመጀመር በማሰብ ከምታገኘው ደመወዝ ላይ መቆጠብ ጀመረች፡፡ የቆጠበችው ገንዘብ 40 ሺህ ብር…
Rate this item
(1 Vote)
 የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል የሆነው የዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎዲስ በማስፋፊያ ፕሮግራሙ የቆርኪና የምግብ ማሸጊያ ጣሳ ፋብሪካዎች ግንባታ ጨርሶ ከትናንት በስቲያ አስመረቀ፡፡ ፋብሪካውን በክብር እንግድነት ተገኝተው የመረቁት የንግድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ ተካ ገብረየሱስና የሚድሮክ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰርና የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(0 votes)
ጥሬውን ወደ ውጭ በሚላከው ቡናችን ላይ እሴት በመጨመር ቆልቶ፣ ፈጭቶና አሽጐ ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ‹‹ግዙፉ የሚያቀርበው ሜላንዥ ኮፊ ሮስተር›› ፋብሪካ ሰሞኑን ሥራ ጀመረ ፡፡ መገናኛ አካባቢ የተተከለው ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ የተመረቀ ሲሆን ቱርክ ሠራሽ የ2019 ሞዴልና፣ የረቀቀ ዘመናዊ ዲጂታል…
Page 11 of 77