ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ከሰሞኑ ሽጉጥ ልገዛ ወደ አንዱ ሱቅ ጎራ አልኩ .. በእርግጥ የጦር መሣሪያውን ሳይሆን ለጩጬው የእህቴ ልጅ መጫወቻ ይሆን ዘንድ.. የህፃናቱን ሽጉጥ ነበር የፈለግሁት፤ ውሃ የሚተፋውን ምናምን .. ሆኖም ግን “ children violence “ .. ብለው ከለከሉኝ።እሱ ደግሞ ምንድነው ብዬ ብጠይቅ…
Rate this item
(3 votes)
‹‹ይህ የብዙ ሀገሮች ታሪክ ነው፤ የኃይለሥላሴዋ እና የመንግሥቱ ኃይለማርያምዋ ኢትዮጵያ፣ የዚያድባሬዋ እና የመንግሥት የለሽዋ ሶማሊያ፣ የሱዳን…፡፡ ይህ የብዙ ድርጅቶች ታሪክ ነው፤ የ UNICEF, UNHCR, ICRC, LIVING BIBLES INTERNATIONAL, ሕያው ተስፋ ሬዲዮ፣ ብርሃን መጽሔት፣ WORLD VISION INTERNATIONAL... ፡፡ ደግሞም የኢትዮጵያ ቤተ…
Rate this item
(2 votes)
ዓለም አቀፍ የልጆች ቀን ተከብሯል በመላው ዓለም ለ35ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ ነው ዓለም አቀፍ የልጆች ቀን - “ልጆች የሚሉት አላቸው፤ እናዳምጣቸው!” በሚል መሪ ቃል የተከበረው፡፡ በዓሉ በ1959 የልጆች መብቶች አዋጅ የፀደቀበት ፤ በኋላም በ1989 የልጆች መብቶች ኮንቬንሽን የፀደቀበትን ቀናት…
Rate this item
(0 votes)
ኪነ-ጥበባዊ የፈጠራ ሥራዎች አንዱ ተግባራቸው ያልታየውን የህይወት ገጻችንን ገልጦ ማሳየት ነው፡፡ ሰርካዊው የኑሮ ሩጫ ወደ ራሳችን እንዳናይ፤ እኛነታችንን በጥልቀት እንዳንመረምረውና እንዳናስተውለው ያዘናጋናል፡፡ በሁነኛ ከያኒ የተከኑ የፈጠራ ሥራዎች ታዲያ ከተፋታነውና ከዘነጋነው የገዛ እኛነታችን ጋር ዳግም እንድንገናኝ ድልድይ ይሆናሉ፡፡ በትናንትና እና በዛሬ…
Rate this item
(2 votes)
ሶፊያ የኮሌጅ ትምህርቷን አጠናቅቃ በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ በአነስተኛ ደሞዝ ተቀጥራ ትሠራለች፡፡ ከተወለደችበት አካባቢ እርቃ ስለምትኖር ቤተሰቦቿንና አብሮ አደግ ጓደኞቿን የምታገኘው በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ነው፡፡ ሶፊያ ገና የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ ከነበረችበት ጊዜ አንስቶ የማህበራዊ ሚዲያ አፍቃሪ ነበረች፡፡ ለዚህም የዳረጓት…
Rate this item
(0 votes)
ባለሚዛኗ እማማ እዚያ ማዶ መናፈሻው ውስጥ ጨበሬ ወጣቶች ‘ዛፍ ካልኾንን’ ብለው የሚጀነኑ ቁጥቋጦዎችን ጠጉር ያበጥራሉ፡፡ አጥሩ ላይ “ፈገግ በይ እንጂ.. አዎ እንደ…ሱ” እየተባባሉ ፎቶ የሚነሡ ወጣት ሴቶች ይታያሉ፡፡ እዚህ ማዶ የትኛው ባለሥልጣን እንደሚመጣ አልታወቀም፣ዝግትግት ያለ መንገድ አለ፡፡ የታጠቁ ወታደሮች ‘ውር…
Page 10 of 285