ህብረተሰብ
(ክፍል-2)የጉዟችን መዳረሻ ከሆነችው ነጌሌ ቦረና ከተማ ስንደርስ ዘጠኝ ሠዓት ተኩል ሆኖ ነበር፡፡ ነጌሌ በገባንበት ጊዜ ስልክ አይሰራም ነበር፡፡ ምንም ኔትወርክ ስላልነበረ በተለይ በተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኘት ፈፅሞ የማይቻል ነበር፡፡ ሁኔታው እንዳለ ቀጥሎ፣ ስልክ መስራት የጀመረው በነጋታው ከሰአት በኋላ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ…
Read 961 times
Published in
ህብረተሰብ
እንደ መግቢያ፨ በአጠቃላይ የሰው ልጅ የተፈጠረበትን፣ ሰው የኾነበትን ዓላማ በመዘንጋቱ ዓለምን የአውሬዎች መናኸሪያ አደረጋት። በየጊዜው ከሚከሰቱ ኹነቶች ከመማር ይልቅ እሱን በአዲስ መልክ ማስቀጠልን ተያይዞታል - የሰው ልጅ። ከቃቢል ሳንማር ወንድማችንን እንገድላለን፤ በሉጥ ሕዝቦች ሳንመከር ግብረ-ሰዶማዊነትን እንደ ሰብዓዊ መብት አሰብን፤ ከኢየሱስ…
Read 872 times
Published in
ህብረተሰብ
“ቆንጆው ባለቅኔ”ባለፈው ‘ኖቬምበር’ ወር ጆርጅ ኢለየትን በዘከርንበት ጽሑፍ ‘አስቀያሚዋ ውብ ደራሲ’ ብለን ነበር፡፡ በዚህ ‘ዲሴምበር’ ወር ከተወለዱ ታዋቂና ዓዋቂ ሰዎች መካከል የሷን ተቃራኒ ላቀርብ ወድጃለሁ፡፡ ተቃራኒነታቸው በጾታ ብቻ ሳይኾን በቁንጅና መመዘኛ ነው፡፡ “ምናለ ቁንጅና ቢቀያየሩ” አንልም፤ ለምን? ቆንጆዋን ጆርጅ ኢለየትን…
Read 1366 times
Published in
ህብረተሰብ
ቀኑ ልክ እንደ ጥንታዊ መዝሙር፣ በንፋስ ውስጥ ተደብቆ እያፏጨ በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ተንደርድሮ ሄዶ የሚለጠፍ ይመስላል፡፡ እንግዳ የሆነ ቀን ነው፡፡ ጉልበት የሚፈትን ቀን፡፡ ሙሉ የስሜት ህዋስ ላይ ታሪክ ለመቸክቸክ የተበጀ ሚስጥራዊ ጡዘት…የሆነ ሳላውቀው አልፌው የመጣሁት የቀን ጀርባ ላይ ተለጥፎ…
Read 561 times
Published in
ህብረተሰብ
“በቀደመው የፈንድቃ ዋጋ፣ በቀደመው የፈንድቃ ድባብ ይዝናኑ”ፈንድቃ የባህል ማዕከል በመሀል ከዛንቺስ ላለፉት 30 ዓመታት ሲሰራና የኢትዮጵያን ሙዚቃ፣ ባህልና ትውፊት ለውጪው ዓለም ጭምር ሲያስተዋውቅ ኖሯል፤ እዚህ አገሩም ሆነ በመላው ዓለም በመጓዝም፡፡በዚህም ሥራውና አስተዋጽኦው የባህል ማዕከሉ መስራችና ባለቤት ሎሬት መላኩ በላይ ከተለያዩ…
Read 780 times
Published in
ህብረተሰብ
ያሸነፍን ሲመስለን መሸነፍን እንረሳለንየተሸነፍን እንደሆነ ማሸነፍ የኛም አይመስለንም ሁለቱ መካከል ግን አንድ አዲስ ልጅ እንወልዳለን፡፡› (የአገሬ ገጣሚ)
Read 850 times
Published in
ህብረተሰብ