ህብረተሰብ
ምክንያቱን ሳላውቀዉ ጋዜጣ ማንበብ ካቆምኩ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ ያሳዝናል! በ19/4/2017 ግን ወደ ቶሞካ ቡና ጎራ ብዬ በዕለቱ የወጣዉን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ሳገላብጥ የማረከኝ ርዕስ አየሁ፡-‹‹አወዛጋቢዉ የነፃ ፈቃድ ግንዛቤ በስንኝ ዳብሮ ሲፈተሽ›› ይላል፡፡ የተፃፈዉ በኤመረተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ነዉ፡፡ ፀሐፊዉን በአካልም ይሁን…
Read 586 times
Published in
ህብረተሰብ
ከማዘጋጃ ቤት እንደወጣሁ ቀጥታ ስፖርት ቤት ገባሁ። ምናልባት ለመነቃቃትና ያሳለፍኩትን ውጥረት ለመርሳት መላ ማበጀቴ ነው። የካቲትና መጋቢት 1992 ዓ.ም ያለ ሥራ አሳለፍኩ፡፡ በጊዜው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ተጀምራ ስለነበር፣ ዋና አዘጋጁ ነቢይ መኮንን ዘንድ በመሄድ ፅሁፎችን እሰጠው ነበር፡፡ ነቢይም ፅሁፎቼን ስለወደዳቸው…
Read 699 times
Published in
ህብረተሰብ
ሕይወትን ወደ ኋላ ማየት፣ትዝታን መጎንጎንና መፍተል፤ማዳወርና ፈትሾ፣ስለ ነገ ማስላት የሰው ልጆች ልዩ ተፈጥሮ ነው ብዬ አምናለሁ። እኔም ሰው ነኝና ትናንቴን ስቆፍር ብዙ ትዝታዎች ከፊቴ ድቅን እያሉ ምልዐትና ጉድለቴን እንደ መስታወት ያሳዩኛል። በርግጥም፣ ትናንት ማለት ዛሬ የቆምንበት መልክና ቁመና የተሠራበት፣ማንነታችን የቆመበት…
Read 819 times
Published in
ህብረተሰብ
ወደ ቡሌሆራከዲላ እስከ ይርጋ ጨፌ ያለው መሬት ከላይ በረጃጅም ዛፎች፣ ከስር ደግሞ ችምችም ባሉ የቡና ተክሎች ያሸበረቀ ውብ ምድር ነው፡፡ በዲላና በይርጋ ጨፌ መሐል በሙክት የምትታወቀው ወናጎ ትገኛለች፡፡ ይርጋ ጨፌ ስንሄድ ባንወርድም፣ በኋላ ከቡሌሆራ ስንመለስ አረፍ ብለን በአለም ገበያ በስሟ…
Read 798 times
Published in
ህብረተሰብ
አወዛጋቢው የ”ነፃ ፈቃድ” ግንዛቤ በስንኝ ዳብሮ ሲፈተሽ [ለግንዛቤ ይረዳን ዘንድ የ‹ነፃ ፈቃድ› የእንግሊዝኛ ትርጉም (‹ፍሪ ዊል›/ Freewill) ሆኖ ይወሰድ፡፡] የ’ኔ ነፃ ፈቃድምንኩሬ ቢመስልም የረጋ ከጉድጓድድንገት ሲወርድበት ደራሽ ውሃ ኆኖየሌሎች ተጽዕኖ፤ኃይልና ማዕረግሳይፈልግ ይጓዛል በማይወደው ፈለግ፡፡በዕውቀቱ ሥዩም በዚህች ስንኝ የሚነግረን በባለኃይሎች፣ በባለማዕረጎች…
Read 431 times
Published in
ህብረተሰብ
ክብረ መንግስት አዶላ ወዩ (ክብረ መንግስት) በጉጂ ዞን አዶላ ወዩ የሚባለው ወረዳ ዋና ከተማ ናት፡፡ አዶላ ወዩ በቀድሞው ስሟ ክብረ መንግስት መሆኗን ባለፈው ምዕራፍ ጠቅሻለሁ፡፡ ለዚያም ነው ስማቸውን እያቀያየርሁ የምጠቀመው፡፡ ክብረ መንግስት ከኢርባ 60 ኪ.ሜ. ገደማ ትርቃለች፡፡ ከነጌሌ ተነስተን ወደ…
Read 1031 times
Published in
ህብረተሰብ