Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ በሳንድኸርስት ወታደራዊ አካዳሚ ፋሺስት ኢጣሊያ ተባርሮ ነጻነት ከተመለሰ ወዲህ፣ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኢትዮጵያ ትኩረት ካደረገችባቸው የአገር ግንባታ መሠረቶች መካከል የዘመናዊ መከላከያ ግንባታ አንዱ ነበር፡፡ ምንም እንኳ ከኢጣሊያ ወረራ በፊት የዘመናዊ መከላከያ ኃይል ውጥኖች የነበሩ ቢሆንም የተስፋፉ እና የተደራጁ…
Saturday, 12 May 2012 10:28

ሰሚ ያጣ ጩኸት . . .

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ቤት ተከራይቼ ከገባሁ አንድ አመት ከመንፈቅ ሆኖኛል፡፡ ከአከራዮቼ በተጨማሪ በጊቢው ውስጥ ላጤና ባለትዳር ተከራዮችም አሉ፡፡ በርካታ ህጻናትም ጊቢው ውስጥ ወዲህ ወዲያ ይላሉ፡፡የስራዬ ሁኔታ ሆኖ ማልጄ ወጥቼ በውድቅት የምገባባቸው ቀናት ስለሚበዙ አከራዮቼን ሆነ ሌሎች በጊቢው ውስጥ ያሉ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለድል በዓል አደረሳችሁማ! ስሙኝማ…መላውን እያጣ የመጣ ነገር ምን ይመስለኛል መሰላችሁ…ይሄ ሱሪ ከቀበቶ ማኖሪያ በታች መልበስ፡፡ እንዴ… መጀመሪያ ላይ በየታክሲው ሲወጡና ሲወርዱ በአንድ እጅ ሱሪ ከፍ ያደርጉ የነበሩት እንትናዬዎቹ ብቻ ነበሩ፡፡ አሁንማ…እንትናዬ የለ፣ እንትና የለ፣ ወጣት የለ፣ ቬቴራን…
Sunday, 06 May 2012 14:28

የኮሪያ ዘማቾች ትውስታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሬሳ እንኳ አልተማረከብንም” “አለመማረክ የጀግንነት ጉዳይ አይደለም” በአምስት ዙር ኮርያ ከዘመቱት 6037 ኢትዮጵያውያን መካከል 122ቱ በጦርነቱ ሞተዋል፡፡ አንዳቸውም አልተማረኩም ሳይማረኩ ግዳጃቸውን ፈጽመው ከተመለሱት 350ው የዛሬ 20 ዓመት የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማህበርን መስርተው ሰሞኑን የዘመቻውን 61ኛ ዓመት አክብረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Rate this item
(0 votes)
“ቡናን ለዓለም ያስተዋወቀው ካሊ አዲ እንጂ ካልድስ አይደለም” የ“ገመና” ተዋናዮች በማኪራ ተደምመዋል ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁሉም በክትና ባህላዊ ልብሱ አምሮና ደምቆ፣ በማይጠገብ ባህላዊ ዜማ፣ ዘመናዊነት ባልነካውና ባልተበረዘ ንፁህ የብሔረሰቡ ማራኪ ውዝዋዜና ጭፈራ ይጠብቀናል ብሎ ያሰበ ቀርቶ የጠረጠረ እንኳ በመኻላችን አልነበረም፡፡…
Saturday, 28 April 2012 12:50

“እንቅቡም ሰፌዱም…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! በእርግጥ የሆነ ነገር ስሙኝማ…ባልና ሚስቱ ይጋጩና ጠዋት ሁለቱም አኩርፈው ከቤት ይወጣሉ፡፡ እናላችሁ…ምሽት ላይ እሷም ከሌላ ወንድ ጋር፣ እሱም ከሌላ ሴት ጋር ወደ መዝናኛ ይሄዳሉ፡፡ ታዲያማ…አለ አይደል…”ቅዳሴ ቢያልቅበት ቀረርቶ ጨመረበት…” እንደተባለው ቀሺም ቄስ…ታሪክ ሲያልቅበት ቅዠቱን ሁሉ ጽሑፉ ውስጥ እንደሚጠቀጥቀው…