ህብረተሰብ
ለአፍሪካ ሙስና ተጠያቂዎቹ መሪዎቿ ናቸው! ምንም አይነት የፖለቲካ የኢኮኖሚም ሆነ የማህበራዊ ጉዳይ ቢነሳ የአፍሪካ መሪዎች ለስንፍናቸው ማመካኛ የሚሆን ነገር ምንጊዜም አጥተው አያውቁም፡፡ በቅርቡ ሀገራችን በተሳካ ሁኔታ ባዘጋጀችው ሃያ ሁለተኛው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ተካፋዮቹ ካደረጓቸው የተለያዩ ውይይቶች በአንዱ፣ የአፍሪካ…
Read 3064 times
Published in
ህብረተሰብ
“አማኝ ሰው ለስላሳ ነው” ዘመድ ነኝ/ ከልደታ/ በሁሉም ቤተ - ሃይማኖት በዚህ ዘመን “…እያንዳንዱ ጐረቤቱን፤ እያንዳንዱም ወንድሙን ጌታን (አላህን) እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና” (ዕብ 8÷11) ምክንያቱም ሰው ሁሉ በተማረበትና በሠለጠነበት ዘመን አንብቦ፣ አስቦ፣ አገናዝቦ፣…
Read 3349 times
Published in
ህብረተሰብ
ውድ አንባቢ ሆይ:- ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ ትውፊት እንደሚነግረን” እየጋለብክ ያለኸው የሞተ ፈረስ መሆኑን ድንገት ብታውቅ እንድታደርግ የሚመከረው (ተመራጩ ስትራቴጂ) ከፈረሱ ላይ ዘሎ መውረድ ብቻ ነው፡ ዛሬ ግን ጊዜው ዘምኖዋል” ትምህርቱ ተስፋፍቶዋል እናም ፈረሱ ሞቶዋል ተብሎ ብቻ ከምትጋልበው ፈረስ ላይ…
Read 2460 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ክረምትም መጣ፣ የደህና ጋቢም ዋጋ ጣራ ነክቷል…ብቻ በቆሎን በደህና ያምጣልንማ! ስሙኝማ…ይቺን ነገር ስሙኝማ… ልጁ በቅርብ ጊዜ ከገጠር የመጣ ነው፡፡ እናላችሁ…የከተማ ጮሌዎች ያገኙትና “ሎተሪ ደርሶን እንዳናወጣ መታወቂያ የለንም፡፡ አውጣልንና የድካምህን እንከፍልሀለን …” ይሉታል፡፡ (ይቺ ማታለያ እኮ መአት ሰው ጉድ…
Read 3299 times
Published in
ህብረተሰብ
አንጋፋው ኢራናዊ ባለቅኔ ሊቀ ሊቃውንትና የሥነ ክዋክብት ሳይንቲስት ኦማር ኻያም ከጠዘኝ መቶ ሃምሣ ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ1048 (በእኛ በ1040 ዓ.ም) ተወለደ፡፡ በዚህች ምድር ላይ ለሰባ አራት ዓመታት የኖረውና በ1122 (በእኛ በ1114 ዓ.ም) ያረፈውና ያለፈው ይህ የጥንታዊት ፋርስ ወይ ፐርሺያ አንጋፋ…
Read 3941 times
Published in
ህብረተሰብ
ቤይሩት ውስጥ ለህክምና በገባችበት ሆስፒታል በአንሶላ ቅዳጅ ታንቃ ህይወቷ ያለፈውና አስከሬኗ እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ ያልመጣው የወ/ሮ አለም ደቻሳ የቀድሞ ባለቤት፤ ታናሽ ወንድሙዋ ስለእኔና ስለእሱዋ የተናገረው ከእውነት የራቀና አንድም ተጨባጭ እውነት የሌለው ነው ሲል አስተባበለ፡፡ የወ/ሮ አለም ደቻሳ ታናሽ ወንድም ለታ…
Read 4373 times
Published in
ህብረተሰብ