ህብረተሰብ
ስሙኝማ… ስለ ወፍራምነት ካወራን አይቀር… ከዚህ በፊት አንስተናት ሊሆን የሚችለውን አንዲት ‘ስቶሪ’ ስሙኝማ… ሴትየዋ በጣም ወፍራም ነች፡፡ አንድ ጊዜ ለአንዱ ወዳጇ “የገዛ ጥላዬ ከኋላዬ ሲሆን ያስፈራኛል…” ትለዋለች፡፡ እሱ ምን ቢላት ጥሩ ነው… “መፍራት ይገባሻል፡፡ የአንድ ቀበሌ ህዝብ የሚከተልሽ ነው እኮ…
Read 2273 times
Published in
ህብረተሰብ
Love is the Answer no matter what the question! ለየትኛውም፣ ለማንኛውም ጥያቄዎቻችን ፍቅር መልስ ነው! አፄ ቴዎድሮስ ብዙ ከተባለለትና ከተጻፈለት አፍሪካዊው ናፖሊዮን ካሰኛቸው ከጀግንነታቸው፣ ከጭካኔያቸው፣ ከፍርድ አዋቂነታቸውና ኢትዮጵያን ለማዘመን ከነበራቸው ታላቅ ራእይ ባሻገር በተለያዩ ጊዜያት ስለ ፈጣሪ ህልውና ከቤተ ክህነቱ…
Read 3841 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ እትም ላይ ዶ/ር በፍቃዱ አባይ የተባሉ ግለሰብ የፃፉትን ጽሑፍ በጥሞና አነበብኩት፡፡ ፀሐፊው ከዚህ ቀደም ከተለያዩ ፀሐፍት በተለይም ከሌሊሳ ግርማ ጋር በዚሁ ጋዜጣ ላይ ፍልስፍናን እና እምነትን አስመልክቶ ያደረጉትን ለረዥም ጊዜ የዘለቀ ሙግት በትኩረት እና በፍላጐት…
Read 2037 times
Published in
ህብረተሰብ
“አረጀህ እንዴ?...ምነው ‘ዱሮ…ዱሮ’ ማለት አበዛህ?” አለኝ ስለ ያኔው የእኛ ተማሪነት የሚያትቱትን ያለፉት ሳምንታት ጽሑፎቼን ያነበበ አብሮ አደግ ወዳጄ፡፡ እውነቱን ሳይሆን አይቀርም፡፡ በ”መሬት ላራሹ” ደብተር የተማረ ሰው፣ የ”ፓልምቶፕ ኮምፒውተር” ዘመን ላይ ከደረሰ ማርጀቱ ይቀራል?... እንግዲህ ምን ይደረግ ልጅ ተሁኖ አይቀር፡፡ ለነገሩ…
Read 4277 times
Published in
ህብረተሰብ
(ካለፈው የቀጠለ) የዛሬውን የጅማ የጉዞ ማስታሻ ደሞ፤ ለጅማ ዩኒቨርሲቲና ለምርቃት መታሰቢያ በፃፍኩት ግጥም ልባርክ፡፡ አንድ ለእናቱ…አንድ ለአባቱ…አንድ ለአገሩ አንድ ለእናቱ አንድ ለአባቱ አንድ ለአገሩ በወለደው ልጅ ኩሩ ለእናቱ አንድ፣ ለአባቱ አንድ፣ ለአገሩ አንድ አሮጌ ከተማ ማህል፣ እንደ አዲስ እሳት የሚነድ…
Read 2937 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሐምሌም ገባ፣ መስከረምም ጠባ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ…ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ ‘አምና ከዘንድሮው እየተሻለ’… ከተረት አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ስሙኝማ…ዘንድሮ ባህል እየሆነ እንደመጣው…አለ አይደል…ለአንድዬ አቤቱታ በማድረግ ከዓለም…
Read 2252 times
Published in
ህብረተሰብ