ህብረተሰብ
ከአብዛኛዎቹ የእድሜ ቢጤዎቻቸው በተቃራኒ “በኔ ትውልድ” ፍቅር የወደቁት በእጅጉ የምናፍቃቸው ጋሽ ስብሐት ለአብ እንደ እኔ የነፃነት ኑሯቸውን የሚወድላቸው በርከት ያለ ሰው የመኖሩን ያህል ባደረጉ በተናገሩት፣ ባሰቡ በፃፉት የማይደሰቱ ሰዎችም መኖራቸውን መታዘብ ችያለሁ፡፡ በእሳቸው ጉዳይ ዝምታን እንመርጣለን የሚሉ ሰዎች ከሚጠቃቅሷቸው “ደፋር”…
Read 2884 times
Published in
ህብረተሰብ
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፡፡ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፡፡ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለእርሱ አልሆነም” የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1÷1-5 የገነትን ሥርዓት ያፈረሰው የመጀመሪያው አዳም የእግዚአብሔር ልጅነቱን ተነጠቀ፡፡ የእግዚአብሔር ልጅነቱን በረከት ከመነጠቁ ጋር…
Read 3115 times
Published in
ህብረተሰብ
የብሮቻችን ነገር ወረቀት እየሆነብን ከተቸገርን ከራረምን፡፡ አምና ስናማርር ዘንድሮ ይብሣል፡፡ አይታወቅም ከርሞ ደግሞ ይለይለትና እናርፋለን፡፡ አምና ቡና በሚጠጣበት ዘንድሮ ሻይ አይጠጣም፤ አምና ጥብስ የሚበላበት ዘንድ የሽሮ ዋጋ ሆኗል! …ምንም እንኳ ጡር ፈርተን “የባሰ አታምጣ” ብንልም… የድህነት ፏፏቴ ቁልቁል እየደፈጠጠን ስለሆነ…
Read 3011 times
Published in
ህብረተሰብ
“ለህይወት ግብ እንድንበቃ የትራፊክ አደጋ ይብቃ!” በሚል መርህ የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተለያዩ ዝግጅቶችን በማቅረብ በአንድ ሳምንት ተግባራዊ ከሆኑት መርሐ ግብሮች መካከል ማክሰኞ ሚያዝያ 1 ቀን 2004 ዓ.ም በቸርችል ሆቴል የተሰናዳው የፓናል ውይይት አንዱ ነበር፡፡ በዕለቱ ጥሪ የተደረገላቸውን ሰዎች እየተቀበሉ…
Read 3285 times
Published in
ህብረተሰብ
ሁለት ናቸው፤ ፈተኛውና ኋለኛው፡፡ ሁለቱም ቄሶች ናቸው፤ አንዱ፡- የካቶሊክ ፕሪስት፤ ሌላው የፕሮቴስታንት ፓስተር፡፡ ሁለቱም ታላላቅ ሠብዕናዎች ናቸው፤ አንዱ፡- ለጥቁሮችና ለነጮች የእኩልነት መብት የታገለ ጥቁር አሜሪካዊ የአትላንታ ጆርጂያ ልጅ፤ ሌላው፡- ለፕሮቴስታንት (ጴንጤ ቆንጤ) ከካቶሊክ ማህፀን ውስጥ መፍለቅ ምክንያት የሆነ ነጭ አውሮጳዊ…
Read 5112 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ! እንግዲህ በዓል ሲደርስ ‘ተነጫነጩ’ ይለን የለ…ነጭነጭ’ እንበል፡፡ ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል.. አንዳንዴ “ለእኛ የተባለ” ማብራሪያ፣ መግለጫ ምናምን ነገሮችን ስሰማ በተዘዋዋሪ … “አቦ፣ ደግሞ ንጭንጫችሁን ጀመራችሁ!” የሚሉን ይመስለኛል፡፡ ለንጭንጭም’ መስፈርት እስኪወጣ እንክት አድርገን እንነጫነጫለን፡፡ ግርም…
Read 3257 times
Published in
ህብረተሰብ