Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ሬዲዮ ፋናና ዛሚ የማስታወቂያ ግነትና የመረጃ ስህተት ይታይባቸዋል ተብሏል የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቴሌቭዥን ጣቢያው በዜና እወጃ ወቅት የተሳሳተ መረጃዎችን እንደሚያቀርብና በምስል አቀራረብ ላይም ችግር እንዳለበት ተገለፀ፡፡ ለተሰሩ ስህተቶች ተመልካችን ይቅርታ ያለመጠየቅ ችግር አለበትም ተብሏል፡፡የብሮድካስት ባለስልጣን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
Saturday, 26 May 2012 10:33

እርካታ እጦት በረከት ነው!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እርካታ ማጣት ሰላም ማጣት ሊሆን ይችላል፡፡ ሰላምህን የምታጣው የተሻለ ሰላም ፍለጋ ከሆነ ግንየዛሬ እረፍትህን ለነገ ጠብደል ትርፍ ኢንቨስት እያደረግህ እንደሆነ ማሰብ ይገባል፡፡ኢንቨስትመንት ከሌለ ልማት የለም፡፡ በሚሊዮኖች ሊያወጣ የሚደፍር ነው፣ በሚሊዮኖች ሊያተርፍ የሚችለው፡፡ በትንሽ የገንዘብ ፈሰስ ብዙ ብር ለመሳብ መሞከር ቢያንስ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው… እንግዲህ ፕሬሚየር ሊግ ስላበቃ ስለ ራሳችን እናውራ! የምር ግን…የኦሎምፒካችን ነገር እንዴት ነው? እነኚህ እያባሉን ያሉ የ‘ቦተሊካ’፣ የሀይማኖት፣ የዘር ምናምን ነገሮች ሳይኖሩ በአንድ ልብ የምናጨበጭብበት፣ የምንደሰትበት ብቸኛ ነገር ቢኖር እሱንም ልናጣ! የምር ግን… ስንትና ስንት ነገር አልፎ…
Rate this item
(1 Vote)
እጅ ዘርግቶ፤ ሃሳብ ሰብስቦ፤ ጣቶችን አጠፍ ዘርጋ እያደረጉ ‹አሜን›… ‹አሜን›… ‹አሜን›…‹ይሁን›… ‹ይሁን› ማለት… መኪናው እንዲንጋጋ፣ ሀብቱ እንዲንበሸበሽ፣ ዱኒያ እንዲሞላ፣ ሕይወት ስኬት በስኬት እንድትሆን… ሌላም ሌላም እንዲሆን፡፡ በፈጣሪ ለሚያምኑ ሰዎች፣ ምርቃን አንድ ሰው ለሌላኛው ሰው መልካም ይሆንለት ዘንድ ለ‹አምላክ› የሚቀርብ ማመልከቻ…
Rate this item
(5 votes)
ንድ ለሰማንያ ሚሊዮን የሆነው ቴሌኮማችን ምስጋና ይግባውና በተጣበበ እና በተጨናነቀው የኔትወርክ አገልግሎቱ ስልኩንም ኢንትርኔቱንም ባለው አቅም ሊያዳርሰን እየሞከረ ነው፡፡ ከቴሌኮም አገልግሎቶች መሃከል የሞባይል ስልክ አገልግሎት እና ሌሎችም የመረጃ መረብ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ከሰማንያ ሚሊዮን በላይ ለሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በብቸኝነት የሚያቀርበው…
Rate this item
(0 votes)
… ከየት እንደምጀምር ስላላወቅሁኝ … “ከየትም መጀመር ይቻላል ማለት ነው አልኩኝ፤ ለራሴ፡፡ ሰማይን ወርቅማ ቀለም ቀባ ብባል ከየት እጀምራለሁ? … የትስ እጨርሳለሁ? … አምስት ሺ ቀለማት አሉት ብያለሁ … ባንዲራው፡፡ የቀለሙ ብዛት አምስት ሺም ቢሆን መነሻውግን ሶስት መሰረታዊ ቀለማት ናቸው፡፡ህይወት፣…