Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ውድ አንባቢ ሆይ:- ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ ትውፊት እንደሚነግረን” እየጋለብክ ያለኸው የሞተ ፈረስ መሆኑን ድንገት ብታውቅ እንድታደርግ የሚመከረው (ተመራጩ ስትራቴጂ) ከፈረሱ ላይ ዘሎ መውረድ ብቻ ነው፡ ዛሬ ግን ጊዜው ዘምኖዋል” ትምህርቱ ተስፋፍቶዋል እናም ፈረሱ ሞቶዋል ተብሎ ብቻ ከምትጋልበው ፈረስ ላይ…
Saturday, 02 June 2012 09:03

“ዳር ዳሩ አበባ፣ መሀሉ…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ክረምትም መጣ፣ የደህና ጋቢም ዋጋ ጣራ ነክቷል…ብቻ በቆሎን በደህና ያምጣልንማ! ስሙኝማ…ይቺን ነገር ስሙኝማ… ልጁ በቅርብ ጊዜ ከገጠር የመጣ ነው፡፡ እናላችሁ…የከተማ ጮሌዎች ያገኙትና “ሎተሪ ደርሶን እንዳናወጣ መታወቂያ የለንም፡፡ አውጣልንና የድካምህን እንከፍልሀለን …” ይሉታል፡፡ (ይቺ ማታለያ እኮ መአት ሰው ጉድ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋው ኢራናዊ ባለቅኔ ሊቀ ሊቃውንትና የሥነ ክዋክብት ሳይንቲስት ኦማር ኻያም ከጠዘኝ መቶ ሃምሣ ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ1048 (በእኛ በ1040 ዓ.ም) ተወለደ፡፡ በዚህች ምድር ላይ ለሰባ አራት ዓመታት የኖረውና በ1122 (በእኛ በ1114 ዓ.ም) ያረፈውና ያለፈው ይህ የጥንታዊት ፋርስ ወይ ፐርሺያ አንጋፋ…
Rate this item
(0 votes)
ቤይሩት ውስጥ ለህክምና በገባችበት ሆስፒታል በአንሶላ ቅዳጅ ታንቃ ህይወቷ ያለፈውና አስከሬኗ እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ ያልመጣው የወ/ሮ አለም ደቻሳ የቀድሞ ባለቤት፤ ታናሽ ወንድሙዋ ስለእኔና ስለእሱዋ የተናገረው ከእውነት የራቀና አንድም ተጨባጭ እውነት የሌለው ነው ሲል አስተባበለ፡፡ የወ/ሮ አለም ደቻሳ ታናሽ ወንድም ለታ…
Saturday, 02 June 2012 08:54

ጊዜ የጣላቸው ጋስፖሪ እስትራዮቶ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በልጅነታቸው በጣሊያናዊ አባታቸው ጋራዥ ውስጥ ይሰሩ ነበር፡፡በኋላ የራሳቸውን ትልቅ ጋራዥ ከፉቱ- እነታታቸው በገዙላቸው ቦታና ከባንክ ባገኙት ብድር ፡፡ የድሮዎቹ ውይይት ታክሲዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀጥቅጠው የተሰሩት በእሳቸው ጋራዥ ውስጥ እንደሆነ ይናገራሉ - ጋስፖሪ እስትራዮቶ፡፡ በደርግ ዘመን ጋራዣቸውና ሌሎች ድርጅቶች ተወርሶባቸው ጐጃም…
Rate this item
(0 votes)
ጀማል መሐመድ ሙሳ የ25 ዓመት ወጣት አርሶ አደር ሲሆን፤ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ በኤጉ ቀበሌ የገንደዋሬ መንደር ነዋሪ ነው፡፡ ጀማል በመንደራቸው የነበረውን ከፍተኛ የውሃ እጦትና ችግር በምሬት ያስታውሳል፡፡ የዚህ መንደር ነዋሪዎች እንደ አንድ ቤተሰብ ነው የምንተያየው፤ ስለዚህ አንጋባም፡፡ ድሮ…