Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“ዝምታ ወርቅ አይደለም!” “ስጦታ ሰጥተህ ካልረሳኸው ስጦታ አይደለም!” “ይሄን ያህል ዓመት እኔ ስሸከምህ ነበር፡፡ እስቲ ደሞ ዛሬ አንተ ተሸከመኝ” የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ተገልጦ የማያልቅ የአለት ገፅ ነው፤ የቋጥኝ ምዕራፍ ነው ብለናል፡፡ ማሠሪያው ፅኑ ማተብ፣ የማይበጠስ ክር ነውም ብለናል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ አበባ የምር ናፍቃኛለች፡፡ ልክ ፍቅረኛውን ፒያሣ መሀሙድ ጋር እንደቀጠረ ጐረምሳ፡፡ እኔ አዋሳ ነው ያለሁት፡፡ አዋሳ ደግሞ ሙቀት አለ፡፡ ሙቀት ስላችሁ የፀሐይ እንዳይመስላችሁ፡፡ የመሬት ሙስና የወለደው የፖለቲካ ሙቀት እንጂ፡፡ እሳት እንደነካው ፌስታል አንጀት የሚያኮማትር ትኩሳት! እንጨት እንደወጋው የፊት ቁስል ሆድ…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ ያሉ ሁሉም የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከተሞች ማለት ይቻላል፣ ለመጠጥ ለአካባቢና ለግል ጤና አጠባበቅ የሚያውሉት በቂ የንፁህ ውሃ አቅርቦት የላቸውም፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ አቅርቦት 73 በመቶ እንደነበር የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለሥልጣን…
Rate this item
(1 Vote)
ናውሩዝ የኢትዮጵያ ባሃኢዎችና የመላው ዓለም ባሃኢዎች የደሥታ ቀን ወይም ፊስት ነው፡፡ ባለፈው ማክሠኞ መጋቢት 12 ቀን 2004 ዓ.ም ናውሩዝ በመላው ኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሃኢዎች ዘንድ ከፍ ባለ ድምቀት ተከብሮ ውሎአል፡፡ በባሃኢ እምነት (Bahaai Faith) የዘመን አቆጣጠር (Calendar) በዓመት ውስጥ አሥራ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይቺን ስሙኝማ… ሰወየው ሚስቱ ኃይለኛ ነች አሉ፡፡ እናላችሁ… እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ትንፍሽ አይላትም፡፡ ታዲያ… ብሶቱን ሲናገር ምን አለ መሰላችሁ… “እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ከንፈሮቼን ማላቀቅ የምችለው ሳዛጋ ብቻ ነው!” ልጄ… እንዴት ዕድለኛ እንደሆነ አላወቀ! እኛ እኮ “ማዛጋት…
Rate this item
(0 votes)
አበሻ ለአበሻ እንኳን ውስጥ ለውስጥ ላይ ላዩንም አልተሳሰረም አብያተ ክርስቲያናት ግን ተሳስረዋል ! በላሊበላ የቤዛ ኩሉ ዕለት ጉድ ነው የሚታየው፡፡ ዲቪዲ ሻጩ፣ “የላሊበላ ታሪክ እዚህ አለች” የሚል መስቀል ሻጭ፣ “ቃሉን እዚች ላይ ታገኛላችሁ” የሚል የፀሎት መጽሔት አዟሪ፣ ምኑ ቅጡ፡፡ ፈረንጆቹ…