ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በቀደሙት ዘመናት በተለይ በጦርነት በተቃኙት የትግል ረድፎች የጀግኖች ስም ሲወሳ፣ አብሮ የሚከተል ታሪክና ገድል ፈፃሚ አለ፡፡ ያኔ ሰዎች በአየር እሳት የሚተፋ ጀት ሳይኖራቸው፣ ሠንሰለት ጫማ ያደረገ፣ እሳት የሚተፋ ብረት ለበስ ታንክ ሳይሰሩ፣ ያኔ ነዳጅ እየጠጣ ዘይት እየላሰ የሚሮጥ ተሽከርካሪ ለጦርነት…
Rate this item
(0 votes)
 “የኢትዮጵያ ጦር ለምን ማይጨው ላይ ተሸነፈ ብዬ ብዙ ጊዜ አስብ ነበር፤ የተሸነፈው ባለመሰልጠናችን ነው፡፡” - ብ/ጄነራል መንግስቱ ነዋይ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያና ፖሊስ ጀግኖች (ቬትራን) ማህበር በማይጨው ጦርነት የተካሄደበትን 86ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ መጋቢት 25 ቀን 2014 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አንድ…
Rate this item
(0 votes)
አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂውማን ራይትስ ዎች ከሰሞኑን ምዕራብ ትግራይ ላይ በጋራ ያወጡት በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገው ሪፖርት፤ የአገሪቱን ሉአላዊነት የሚዳፈርና ሚዛናዊነት የጎደለው ለመሆኑ የህግ ባለሙያው ዶ/ር ሰለሞን ተስፋዬ ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል። ጋዜጠኛ መታሰቢያ ካሳዬ፤ ከእኚሁ ምሁር ጋር ተቋማቱ ባወጡት ሪፖርት…
Rate this item
(0 votes)
“ዩኒቨርስቲውን ወደ ቀደመ አቋሙ ለመመለስ ገና ብዙ በጀትና ልፋት ይጠይቃል” “ወራሪው ሀይል ዩኒቨርስቲው ዳግም ወደ ስራ እንዳይመለስ ነበር እቅዱ” የህወኃት ሀይል ወሎን በወረራ ከመቆጣጠሩ በፊትም ሆነ በኋላ ዩኒቨርስቲዎችንና የጤና ተቋማትን ኢላማ አድርጎ ባደረሰው ጥቃት ወሎ ዩኒቨርስቲ 12 ቢሊዮን ብር የሚገመት…
Rate this item
(1 Vote)
"--በዚህም የተነሳ፣ ለግሪኮቹ ይሄ ዓለም ‹‹ሊታወቅ የሚችል›› እና ‹‹ለመኖር መልካም የሆነ ሥፍራ ነው››፡፡ ይሄም ማለት፣ ሌላ የተስፋ ዓለም ሳትናፍቅ በዚህ ዓለም ላይ ስኬታማና ደስተኛ ሆነህ መኖር ትችላለህ፡፡ ይሄም አመለካከታቸው በትምህርት ሥርዓታቸው፣ በኪነ ጥበብ ሥራዎቻቸውናበፍልስፍናቸው በግልፅ ተንፀባርቆ ይታያል፡፡--" በታሪክ ውስጥ የተነሱ…
Rate this item
(0 votes)
 ወቅታዊው ድባብየሰሜን ጦር ቃልኪዳን (ኔቶ)፣ ግዛቱን ከጊዜ ወደ ጊዜ በማስፋፋት፤ ዩክሬንን በአባልነት ለማካተት የጀመረው ሂደት፣ ሩሲያን ስላሳሰባት ወደ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ልትገባ ችላለች፡፡ይህም በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት አንግሷል፡፡ በተለይ፤ በአሜሪካ የሚመራው የምዕራቡ ዓለም፣ በቀጥታ በጉዳዩ ላይ እያንጸባረቀ ባለው ከመስመር የወጣ አቋም፣…