ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
እዚህ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የጦር መሳሪያ የመታጠቅ (ጠመንጃና ሽጉጥ አይነት) ከልካይ ህግ በፖለቲካው መድረክ ተረቅቆና ጸድቆ እንዲወጣ የሚፈልገው ሕዝብ ከሀገሪቱ 60 ከመቶ በላይ ነው፡፡ ይህ መረጃ እዚሁ አሜሪካ የሚገኘው ፒው የተሰኘ የጥናት ማዕከል ይፋ ካደረገው ሰነድ የተወሰደ ነው፡፡ ይሁንና የ’ጦር…
Rate this item
(1 Vote)
በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት አዳዲስና በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የጥናት ቡድን፤ በርካታ የአካባቢው ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እንደተፈፀመባቸው በማስረጃ ማረጋገጡን አስታውቋል። ባለፉት 40 ዓመታት ህወኃት በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት አካባቢ በአማራ ህዝቦች ላይ የፈፀመውን ማህበራዊ…
Rate this item
(4 votes)
(በዛሬው ፅሁፌ በተለያየ ዘመን የተነገሩ አስቂኝና አስገራሚ አጫጭር የፍልሰፍና ወጎችን እንመለከታለን፡፡) ‹‹እኔ ንጉስ ነኝ ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?››በጥንታዊት ግሪክ በ4ኛው ክ/ዘ ብህትውናን እንደ የኑሮ ፍልስፍና አድርገው ሲኖሩ የነበሩ ሲኒኮች የሚባሉ ፈላስፎች ነበሩ፡፡ ከሲኒኮች መካከልም በጣም ታዋቂ የነበረው ዲዮጋንስ ነው፡፡ እናም አንድ…
Rate this item
(1 Vote)
የህይወት የመጨረሻ ጠርዝ ላይ የነበሩት ታዋቂው የደቡብ አፍሪካ የአካውንቲንግ ቢዝነስ ባለቤትና የፀረ አፓርታይድ ንቅናቄ ታጋይ ፖለቲከኛ፣ በጣርና በሰመመን ውስጥ ሆነው፣ አንድ ነገር ደግመው ደጋግመው ይናገሩ ነበር፤ “ልጄን ሳሊንን ከመሞቴ በፊት ልያት፣ ሳሊኒ እኔ እያለሁ ምንም አትሆኚም” እያሉ። የሳሊኒ ወላጅ አባት…
Rate this item
(0 votes)
 በየመስሪያ ቤቱ የተለጠፉት ቅንነት፣ ታማኝነት፣ አለማዳላት፣ ግልፅነት ... የሚሉት ፅንሰ-ሃሳቦች በጎ ሕሊና መገለጫዎች ናቸው። አንድ ሕብረተሰብ ወይም ሃገር እነዚህ ነገሮች ከበዙለት ሁለንተናዊ እድገቱ በሰላም ላይ ተመሥርቶ ይቀጥላል፡፡ ባለዕውቀቱና በሃላፊነት ላይ ያለው ደግሞ በጎ ሕሊና ኖሮት ሕዝብን ካገለገለ ያቺ ሃገር በእውነት…
Rate this item
(0 votes)
በቀደሙት ዘመናት በተለይ በጦርነት በተቃኙት የትግል ረድፎች የጀግኖች ስም ሲወሳ፣ አብሮ የሚከተል ታሪክና ገድል ፈፃሚ አለ፡፡ ያኔ ሰዎች በአየር እሳት የሚተፋ ጀት ሳይኖራቸው፣ ሠንሰለት ጫማ ያደረገ፣ እሳት የሚተፋ ብረት ለበስ ታንክ ሳይሰሩ፣ ያኔ ነዳጅ እየጠጣ ዘይት እየላሰ የሚሮጥ ተሽከርካሪ ለጦርነት…