ህብረተሰብ
“How Small Sinai appears When Moses stand up on it” (Heinrich Heine) ሔነሪክ ሔይንን “አፌ ቁርጥ ይበልልህ” ባልነው ነበር የኛ የአነጋገር ዘዬ ግራ እንዳያጋባው ፈርተን ተውነው እንጂ፡፡ ደግሞም ከትክክል በላይ የሆነ ገለፃ ነው ስለሙሴ የቀረበው፡፡ ሲና ተራራ ላይ ሙሴ ሲገኝ…
Read 1610 times
Published in
ህብረተሰብ
እርካታ ማጣት ሰላም ማጣት ሊሆን ይችላል፡፡ ሰላምህን የምታጣው የተሻለ ሰላም ፍለጋ ከሆነ ግንየዛሬ እረፍትህን ለነገ ጠብደል ትርፍ ኢንቨስት እያደረግህ እንደሆነ ማሰብ ይገባል፡፡ኢንቨስትመንት ከሌለ ልማት የለም፡፡ በሚሊዮኖች ሊያወጣ የሚደፍር ነው፣ በሚሊዮኖች ሊያተርፍ የሚችለው፡፡ በትንሽ የገንዘብ ፈሰስ ብዙ ብር ለመሳብ መሞከር ቢያንስ…
Read 2075 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው… እንግዲህ ፕሬሚየር ሊግ ስላበቃ ስለ ራሳችን እናውራ! የምር ግን…የኦሎምፒካችን ነገር እንዴት ነው? እነኚህ እያባሉን ያሉ የ‘ቦተሊካ’፣ የሀይማኖት፣ የዘር ምናምን ነገሮች ሳይኖሩ በአንድ ልብ የምናጨበጭብበት፣ የምንደሰትበት ብቸኛ ነገር ቢኖር እሱንም ልናጣ! የምር ግን… ስንትና ስንት ነገር አልፎ…
Read 2913 times
Published in
ህብረተሰብ
… ከየት እንደምጀምር ስላላወቅሁኝ … “ከየትም መጀመር ይቻላል ማለት ነው አልኩኝ፤ ለራሴ፡፡ ሰማይን ወርቅማ ቀለም ቀባ ብባል ከየት እጀምራለሁ? … የትስ እጨርሳለሁ? … አምስት ሺ ቀለማት አሉት ብያለሁ … ባንዲራው፡፡ የቀለሙ ብዛት አምስት ሺም ቢሆን መነሻውግን ሶስት መሰረታዊ ቀለማት ናቸው፡፡ህይወት፣…
Read 3187 times
Published in
ህብረተሰብ
ንድ ለሰማንያ ሚሊዮን የሆነው ቴሌኮማችን ምስጋና ይግባውና በተጣበበ እና በተጨናነቀው የኔትወርክ አገልግሎቱ ስልኩንም ኢንትርኔቱንም ባለው አቅም ሊያዳርሰን እየሞከረ ነው፡፡ ከቴሌኮም አገልግሎቶች መሃከል የሞባይል ስልክ አገልግሎት እና ሌሎችም የመረጃ መረብ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ከሰማንያ ሚሊዮን በላይ ለሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በብቸኝነት የሚያቀርበው…
Read 2959 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 19 May 2012 10:37
እኔ ግን ወንድ ልጆቼን ትምህርት ሳይሆን ሴቶች እንዲገቧቸው እመርቃቸዋለሁ
Written by ቢኒያም መንበረ-ወርቅ ni77@gmail.com
እጅ ዘርግቶ፤ ሃሳብ ሰብስቦ፤ ጣቶችን አጠፍ ዘርጋ እያደረጉ ‹አሜን›… ‹አሜን›… ‹አሜን›…‹ይሁን›… ‹ይሁን› ማለት… መኪናው እንዲንጋጋ፣ ሀብቱ እንዲንበሸበሽ፣ ዱኒያ እንዲሞላ፣ ሕይወት ስኬት በስኬት እንድትሆን… ሌላም ሌላም እንዲሆን፡፡ በፈጣሪ ለሚያምኑ ሰዎች፣ ምርቃን አንድ ሰው ለሌላኛው ሰው መልካም ይሆንለት ዘንድ ለ‹አምላክ› የሚቀርብ ማመልከቻ…
Read 2523 times
Published in
ህብረተሰብ