ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ! እንግዲህ በዓል ሲደርስ ‘ተነጫነጩ’ ይለን የለ…ነጭነጭ’ እንበል፡፡ ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል.. አንዳንዴ “ለእኛ የተባለ” ማብራሪያ፣ መግለጫ ምናምን ነገሮችን ስሰማ በተዘዋዋሪ … “አቦ፣ ደግሞ ንጭንጫችሁን ጀመራችሁ!” የሚሉን ይመስለኛል፡፡ ለንጭንጭም’ መስፈርት እስኪወጣ እንክት አድርገን እንነጫነጫለን፡፡ ግርም…
Read 2150 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ዝናቡ ትንሽ አቀዘቀዘንማ! ቢያንስ፣ ቢያንስ “ለከርሞ የሚላስ የሚቀመስ ባይጠፋ ምን አለ በለኝ…” ምናምን የሚለውን ‘ሆረር’ ትንሽ እንኳን ቢቀንስልን፡፡ ስሙኝማ…እሁድ ዕለት ትንሽ ዘና አልንማ! የምር ግን… አንዳንድ ኳስ አገፋፎች ስመለከት ምን አልኩ መሰላችሁ… ልክ እንደ ቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮ…
Read 2385 times
Published in
ህብረተሰብ
‘የአህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት አመድ’ ( በሞቴ አልጋ ላይ ማን አውጥቶት ?) ‘ለአህያ ማር አይጥማትም’ ( በስንት ማንኪያ ማር ተሞከረች?) ‘የተናቀ ከተማ በአህያ ይወረራል’ (በታሪክ ተዘግቦ ከሆነ ስሙ ይነገረን) …. ወዘተ በምድረ አበሻ የተነገሩ አህያን አመካኝቶ ለመዝለፍ የተፈለገን ሰውን ክብር…
Read 2897 times
Published in
ህብረተሰብ
በዘመን ደግም ይሁን ክፉ፤ብዙ ይሰማል ብዙ ይታያል፡፡ ብዙ ብዙም ይታለፋል፡፡ ብዙም ነገር ይለወጣል- ወይ አሻራው አለያም ጠባሳው ይቀራል፡፡ ባርያ ፍንገላ፣ ጭሰኛ መሳፍንት ነገስታት በየዘመናቸው የራሳቸውን፣ መፈክር እያሰሙ ግባቸውን እያስቆጠሩ አልፈዋል፡፡ በባርነቱ ዘመን “ለገዢዎቻችሁ ተገዙ” መሰለኝ የወቅቱ መፈክር (Motto)፣ በጭሰኛው የንጉሱም…
Read 1584 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ ፀሐፊ ስለጉዞው ማስታወሻ የፃፈውን ያዩ ሰዎች “ይሄ ጉዞህ መቼ ነው የሚያልቀው?” ቢሉት፤ “እግሬ ሲያልቅ” ብሎ መሰስ ይላሉ፡፡ እግራችን እስኪያልቅ እንጓዝ፡፡ቀጥለን የምናገኘው ቤተ-መስቀልን ነው - ከቤተ ማርያም በሰሜናዊው አቅጣጫ፡፡ በሩ በደቡብ አቅጣጫ ብቻ ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጠኛ ክፍል ወደ ዕቃ…
Read 1705 times
Published in
ህብረተሰብ
የገመና 2 መምህር” “ለተማሪ መቶ አይሰጥም”…”ለመምህር መቶ አይሰጥም” “ይሄን ትውልድ በ65 ብር ምላጭ እየቀረጽኩት ነው” “ስራ አገኘህ፣ ወይስ አሁንም አስተማሪ ነህ?” የደመወዝ ጭማሪው
Read 2786 times
Published in
ህብረተሰብ