ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“ ኢድ በዓል የም ሥጋና፣ የምሕረት፣ የይቅርታ፣ የሥነ ምግባራ ዊ ድል አድራ ጊነት ቀን ነው። የመልካም ውጤትና የብሩህ ግኝቶች ቀን ነው።--” የረመዳን ጾምከእስልምና ሃይማኖት መሠረታዊ ሕግጋት ውስጥ ከፍተኛ ደረጃና የላቀ ከበሬታ ያለው የረመዳን ወር ጾም ነው። ጾሙ በሙስሊሙ ኅብረተሰብ ዘንድ…
Rate this item
(1 Vote)
በተለይ ከ2000 ዓ.ም በኃላ ተወራራሽ፣ ተደጋጋፊ እና ተካካቢ በሆነው የኢትዮጵያ የባህል ባላ ላይ በፍጥነትና በብዛት አያሌ ቅጠሎች እያቆጠቆጡበት ይገኛሉ፡፡ የቤተሰብ፣ ትምህርት ቤት፣ ሀይማኖት እና መንግስዊ ተቋማት ቅርጻቸው ብቻ ሳይሆን እድገታቸውና ይዘታቸውም እየተቀያየረ መጥቷል፡፡ ቅርብ የነበሩ እሴቶች እሳት እንደነካው ፌስታል ሲጨማደዱና…
Rate this item
(1 Vote)
ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚና ደራሲ ነው – ኤፍሬም እንዳለ። አለቀ። ከዚህ ውጪ ስለ እሱ ግላዊ ህይወትና ማንነት፣ ጥረትና ልፋት በሕትመትና ብሮድካስት ሚዲያዎች ሲነገር ሰምቼ አላውቅም። የእሱም ፍላጎትም፣ ግድም አይመስለኝም አደባባይ መውጣቱ። ደም ለመመለስ ቤቱን አቃጥሎ የሸፈተ ሰው፣ መልኩን አይደለም ጥላውን ሳያሳይ ጫካና…
Rate this item
(1 Vote)
ሥነ ጠፈራዊ ሰዓቱ ፕራግ የቼክ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ናት:: በቼክ ውስጥ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ የተለያዩ የቱሪስት መስህቦች ሲኖሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ ‘ፕራግ ኦርሎጂ’ ተብሎ የሚጠራውና በሰሜናዊ ምዕራብ ጥንታዊ ከተማ የሚገኘው አስትሮኖሚያዊ ወይም ሥነ ጠፈራዊ ሰዓት ይገኝበታል፡፡ ብዙ መቶ ሺህ የዓለም ቱሪስቶች…
Rate this item
(0 votes)
ሳውል ኬ. ፓዶቨር የተባሉ ምሁር ስለ ቶማስ ጀፈርሰን ደብዳቤዎች የፖለቲካ፣ የማህበረሰብና ስነ-ልቡና በጻፉት መጽሐፍ ላይ ያሰፈሩት የምትደንቅ፣ሁሌ የምትቆረቁርና የምታሳዝን እውነት አለች፡፡ታዲያ ይህቺ ሀሳብ ሁሌም የምትነገር፣ግን ደግሞ ሁሌም የሰው ልጅ የሚሸነፍባት ጉድለቱ ትመስለኛለች፡፡አጥንት ውስጥ ታሳክካለች፡፡…ጀፈርሰን የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "inspite of individual…
Rate this item
(1 Vote)
የቫይረሱን የስርጭት ፍጥነት መቀነስ፤ በሰፊው እንዳይዛመትም መገደብ እንደሚቻል በየአገሩ በግልጽ ታይቷል፡፡ እጅን አዘውትሮ በሳሙና ከመታጠብና የግል ርቀትን ከማክበር ጀምሮ፣ የእንቅስቃሴ ቁጥብነትና የለይቶ ማቆያ ስፍራ፣ የምርመራና የሕክምና አሰራሮችን ጨምሮ፣ አገር ምድሩን ‹‹ኳራንቲን›› እስከ ማድረግ የደረሱ እርምጃዎች የቫይረሱን የስርጭት ፍጥነት ለማርገብ፤ በሰፊው…