ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ከዘንድሮ የኬኒያ ምርጫ ምን እንማራለን? ግንቦት 30 ቀን 1997 ዓ.ም ከቀኑ ስምንት ሰዓት ተኩል ላይ የተጠራው የቅንጅት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተጭበረበሩ የምርጫ ውጤቶችን ለማጣራት በቅንጅት ቢሮ ተሰይሟል፡፡ እንደተለመደው የኮሚቴው አባላት ወጣ ገባ በማለት በእጅ ስልክ የሚያካሂዱት የመረጃ ልውውጥ ስብሰባውን በወቅቱ…
Rate this item
(1 Vote)
“ነፍስና ስጋውን ለልጆች መፅሐፍ የሰጠ ሰው ነበር” ስለ አገራችን ልጆች፣ ትምህርት ቤቶችና የትምህርት አሰጣጥ የተለያዩ ሃሳቦች ከተለያዩ አቅጣጫዎች ሲሰነዘሩ ይሰማል፡፡ በአንድ ወገን አዲስ አበባን በመሳሰሉ ከተሞች የልጆች አፍ መፍቻ ቋንቋ እንግሊዝኛ እንዲሆን በመመኘት ለዚህ የሚጥሩ ወላጆችና ትምህርት ቤቶች እየተበራከቱ መሆኑ…
Saturday, 16 March 2013 11:21

የዕድሜ ጀምበር ሲያዘቀዝቅ---

Written by
Rate this item
(2 votes)
በጉብዝናህ ወራት የመጦሪያህን ነገር አስብ! ከድሬዳዋ ጅቡቲ መንገደኞችንና ለንግድ ሥራ የሚንቀሳቀሱ ኮንትሮባንድ ነጋዴዎችን የሚያመላልሰው ባቡር የዘወትር ደንበኛ ነበሩ፡፡ በድሬዳዋ ከተማም እኔ ነኝ ያሉ እውቅ የኮንትሮባንድ ነጋዴ በመሆናቸው ወ/ሮ ፋጡማ ሮብሌን የማያውቅ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ አልነበረም፡፡ በወጣትነትና በጐልማሳነት የዕድሜ ዘመናቸው ከፊናንስ…
Rate this item
(4 votes)
ለሦስት አስርት ዓመታት በራሽያ በትምህርትና በቢዝነስ ሥራ ላይ የቆዩት ዶ/ር አሥራት ለገሰ፤ በቢሾፍቱ ያሰሩት “አዱላላ ሪዞርት” በነገው ዕለት ይመረቃል፡፡ በራሺያም ሰባት ዝነኛ ሬስቶራንቶች እንዳሏቸው ይናገራሉ፡፡ የዛሬ 33 ዓመት እንዴት ወደ ራሽያ እንደሄዱ፣ በምን ምክንያት እዛው እንደቀሩ፣ ወደቢዝነስ የገቡበትን ሁኔታ፣ ለስኬቴ…
Rate this item
(0 votes)
ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለ10 ዓመታት ኮንትራት ወስዶ እያስተዳደረው ቢሆንም ባለቤቱ ግን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነው- ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት፡፡ ከስምንት ዓመት በፊት አማካይ አመታዊ ገቢው 450 ሺ ብር ነበር፡፡ አሁን ግን…
Rate this item
(0 votes)
በመጀመሪያ “ክርስትናና ሶሻሊዝም ምንና ምን ናቸው?” በሚል ርዕስ ባለፈው ሳምንት የጋዜጣው ዕትም በወጣው ፅሁፍ ላይ አስተያየት ከመስጠቴ በፊት የፅሁፉን አቅራቢ ላመሰግን እወዳለሁ፡፡ ምክንያቱም አንብበው እንደራሳቸው እምነት ከማንፀባረቅ ይልቅ የደራሲውን ሀሳብ በቀጥታ በማስተላለፋቸው፡፡ ይህ መቼም የተከበረ አካሄድ ነው፡፡ እናም የፀሀፊው መንገድ…