ህብረተሰብ
የሰሜን ወሎ ዋና ከተማ ወደሆነችው የወልድያ ከተማ ነሐሴ አጋማሽ ላይ አቀናሁ፡፡ በየዓመቱ ቡሄ በመጣ ቁጥር የልጅነት ትውስታዬ የሆነው የዚያ አካባቢ የተለየ የቡሄ አጨፋፈርና የመስቀል አከባበር በሬዲዮ ወይም በፕሬስ ውጤቶች ላይ ቀርበው አይቼ አላውቅም፡፡ አሁን ከሌላ ከምጠብቅ ለምን ራሴ አላቀርበውም ብዬ…
Read 2533 times
Published in
ህብረተሰብ
አባቶች የአክሱምን ሃውልት አቁመዋል፤ ልጆች ከሃውልቱ ስር የካርታ ቁማር ይጫወታሉ አባቶች በቀረፁት ድንጋይ ዓለምን ያስደንቃሉ፤ ልጆች የጠጠር መንገድ መደልደል አቅቶአቸው መኪና አይገባም ይላሉ ዝም ያለቺው አድዋ… ደማቋ ሽሬ… የተቆፋፈረችው አዲግራት… የዛላምበሳ - አሲምባ - አሊቴና ጉዞዬን ለማካፈል ከጥቂት ሳምንት በፊት…
Read 2678 times
Published in
ህብረተሰብ
የአንበሶቹን ያህል ለሠራተኞቹ ጥንቃቄ አይደረግም - ሰራተኞቹ ቸልተኝነቱ ከቀጠለ ሌላም ሰው ሊሞት ይችላል - አስተያየት ሰጪዎች አደጋው የደረሰው አንበሶች በምግብ ስለተጐዱ አይደለም- ዋና ዳሬክተር ለአንበሳ ስጋ በዓመት ከ1.5ሚ ብር በላይ ወጪ ይደረጋል ባሳለፍነው ሰኞ ማለዳ ስድስት ኪሎ በሚገኘው አዲስ ዙ…
Read 8969 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ረቡዕ ነው - የዘመን መለወጫ ዕለት፡፡ ሁዋዌ የተባለው የቻይና ቴክኖሎጂ ግሩፕ የኢትዮጵያ ቢሮ፣ ለክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት የተለያየ ቁሳቁስ ስጦታ ሲያበረክትና የምሳ ግብዣ ሲያደርግላቸው፣ ስጦታውን ከተረከቡት መካከል ሲ/ር ዘመናዊት ታዬ አንዷ ነበሩ፡፡ ሲ/ር ዘመናዊት ከአረጋውያኑ ጋር አብረው እየኖሩ…
Read 3033 times
Published in
ህብረተሰብ
ጥያቄ አልተመለሰም፤ አቶ መልካሙ ዳር ዳሩን አይዙሩ! “ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በሚል ርዕስ ነሐሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ ላይ ለወጣ ጽሑፌ “መልካሙ ተክሌ” እና “አንዱዓለም ናስር” የተባሉ ጸሐፊዎች መልስ ነው ያሉትን ፈጥነው በመላካቸው ላደንቃቸው እፈልጋለሁ፡፡ ሆኖም ሁለቱም ሰዎች ጳጉሜ…
Read 3485 times
Published in
ህብረተሰብ
“ለግብረሰዶማውያን ግን ቅጣታቸው ሰይፍ ነው!”“ልጃገረዷን በግድ ቢይዛት አፍንጫውን ይፎንኑት፡፡ ለእርሷም ከገንዘቡ ሲሶውን ይስጧት። አስራ ሶስት ዓመት ሳይሆናት አስቀድሞ ልጃገረዲቱን የያዛትን ሰው አፍንጫውን ይፎንኑት፡፡ ከገንዘቡም እኩሌታውን ለእርሷ ይስጧት፡፡”ይህ ሕግ ነው፤ ሴቶችን ከእንስሳዊ ጥቃት ለመታደግ ከ570 ዓመት በፊት የተደነገገ፡፡ ዘመኑ የአገራችን ሥነ…
Read 3030 times
Published in
ህብረተሰብ