ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ አካባቢዎች ሰላም የሰማይ ያህል በራቀበት በዚህ ወቅት ከአንደኛው የሀገራችን ጫፍ ወደ ሌላኛው ለመጓዝ ማሰብ በመጠኑም ቢሆን ልብን ማራዱ አይቀርም፡፡ በሰላም ወጥቶ መግባት ትልቁ የስጋት ምንጭ ነው፡፡ በጉዞዬ ምን ይገጥመኝ ይሆን? ለሰው ልጅ ቅንጣት ርህራሄ በሌላቸው ታጣቂዎች እጅ እወድቅ ይሆን?…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ መድረኮች ታድመን፣ ብዙ ንግግርና ማብራሪያ ሰምተን፤ በደስታና በጭብጨባ ድጋፋችንን ገልጸን፣ ከአዳራሹ ስንወጣ ልብና አእምራችን ላይ አርፈው አብረውን የማይዘልቁ ሀሳቦች አሉ፡፡ በተቃራኒው፤ ጭብጨባም ሆነ ድጋፍ ሳንሰጥበት፣ አንዳንዴም እንደቀልድ ሰምተነው፣ ከውስጣችን የማይወጣ፣ ስለጉዳዩ ደጋግመን እንድናስብበት፣ ከራሳችንና ከሌሎች ጋር እንድንወያይበት… የሚያደርገን ሀሳብ…
Rate this item
(0 votes)
የዓለም አቀፍ የሬዲዮ ቀን ተክብሯል፡፡ ጋዜጠኞችም ደስታቸውን ገልጠዋል፡፡ በተለይም የሬዲዮ ጋዜጠኞች ገድላቸው የሚነገርበት ስለሆነ የበለጠ ኩራት ተሰምቷቸዋል፡፡ ሆኖም ለምን የሬዲዮ ቀን ይከበራል? ማክበርስ ለምን ያስፈልጋል? ከመቼ ጀምሮስ መከበር ተጀመረ? ብለን ብንጠይቅ ብዙ መረጃዎችን እናገኛለን፡፡ በየዓመቱም ቀኑን የሚመለከቱ ጥናታዊ ጽሑፍ በማቅረብ…
Saturday, 15 February 2025 21:11

የነብይ ገፅ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከአድማስ ትውስታ ፤ 1993 ከትዝታ ፈለግ- 2 በግ ከአራጁ ጋር!! ማእከላዊ እስር ቤት ያየሁትን ሁሉ ማስታወስ አልችልም፡፡ አንዳንድ የማልረሳቸውም አሉ፡፡-ጨለማ ቤት በገባሁ ማግስት ጥዋት ዶክተር ካሳሁን መከተን አወቅሁት፡፡ማዕከላዊ - ታች ግቢ- 7 ቁጥር “ጨለማ ቤት” ይባላል፡፡ ነጥሎ (ለይቶ) ማስቀመጫ (Solitary…
Saturday, 15 February 2025 21:10

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ትላንት ቢያመልጠኝ ዛሬ አለልኝ የማይልና አዎንታዊ እልህ የሌለው መሪ ከስህተቱ አይማርም፡፡ ከስህተቱ ባልተማረ ቁጥር አገሩን ከድጡ ወደ ማጡ እየከተተ ህዝቡን ለባሰ ችግር ይዳርጋል፡፡” 
Rate this item
(2 votes)
እንደ መዝለቂያ የመጽሐፉ ደራሲ ሄኖክ በቀለ ጥብቅ የሆኑ ማህበራዊ ጉዳዮችን ፣ የሥነምግባር ሂሶችን፣ እንደ ሀገር የተገደፉ የሚመስሉ የሥነምግባር ዝቅጠቶችን ያንሸራሸረበት ስራው ነው። እንደ ተነሳው ጉዳይ ክብደት የቃላት አመራረጡም እጅግ ጥብቅ ነው። ይህን የዘመን መልክ የሆነውን መጽሐፍ በእጄ ሲገባ የሙዚቃ ባለሙያ…
Page 3 of 282