ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ሜሪ ጄን ዋግል ትባላለች፡፡ አሜሪካዊት ናት፡፡ በሙያዋ የከተማ ፕላን አውጪ (Urban planner) ብትሆንም በ2013 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መጥታ ላለፉት ሶስት ዓመታት ገደማ የስኬታማ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን ታሪክ የሚዘክር መፅሃፍ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስታዘጋጅ ቆይታለች፡፡ በመጪው መስከረም ወር መጨረሻ ላይ በእንግሊዝኛና በአማርኛ ቋንቋ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ እትም ዳዊት ንጉሱ ረታ፤ የአማተር የኪነ-ጥበብ ክበባቶቻችንን ጉዳይ አንስቶ እንነጋገርበት ዘንድ ጥሪውን አቅርቧል። ዳዊት በአባቱ ሥም አቋቁሞት በነበረው (በኋላ “እሸት” ወደተሰኘ ማህበር ተቀይሯል) እኔም ተሣታፊ ነበርኩ፡፡ ምንም እንኳን በጀመርኩበት ባልዘልቅም ጥሩ የጥበብ ወዳጅ እንድሆን አስችሎኛል፤ ዳዊት…
Rate this item
(6 votes)
መርካቶ የሚገኘው አዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ተማሪዎቹ በሥነ ግጥም የሚሳተፉበት ውድድር አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ተማሪዎቹ ግጥም እንዲጽፉበት የተሰጣቸው ርዕስ “መምህር” የሚል ነበር። አሸናፊዎቹ በተሸለሙበት መድረክ 20 ያህል ተማሪዎች ግጥሞቻቸውን ለታዳሚው አቅርበዋል፡፡ የዳኞችን ብቻ ሳይሆን የታዳሚዎችንም…
Rate this item
(3 votes)
“ህልም የሚሸጥ ቢሆን ኖሮ ምን ትገዙ ነበር?” ዙሬል ኦዱዎሌ የአስራ አንድ አመት ታዳጊ ናት፡፡ ከናይጄሪያዊ አባቷና ከሞሪታኒያዊት እናቷ እንዲሁም ከሶስት ታላላቅ እህቶቿ ጋር በአሜሪካን አገር በካሊፎርኒያ ግዛት ትኖራለች፡፡ በአፍሪካ በፖለቲካ ጋዜጠኝነቷ እየታወቀች የመጣችው ዙሬል፤ በዚህ ዕድሜዋ ከበርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊው የፒያኖ ተጫዋች ሳሙኤል ይርጋ ታዋቂው “ዘ አፍሪካ ሪፖርት” መጽሄት ሰሞኑን ባወጣው ‘የአመቱ ተስፋ የሚጣልባቸው 50 አፍሪካውያን ወጣቶች’ ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ተገለፀ፡፡በተለያዩ የሙያ መስኮች ተጠቃሽ ተግባራትን እያከናወኑ የሚገኙ አፍሪካውያን ወጣቶችን በጥናት ላይ ተመስርቶ በመምረጥ በየአመቱ የሚያወጣው መጽሄቱ፣ ዘንድሮም ሳሙኤልን ጨምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሞዴል ሜሮን ውድነህ ባለፈው ቅዳሜ በአሜሪካ ሜሪላንድ ቤተሳይዳ ውስጥ በተከናወነው የ‘ሚስ አፍሪካ አሜሪካ 2014’ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ በመሆን ዘውድ መድፋቷን ታዲያስ መጽሄት ከዋሽንግተን ዘገበ፡፡በሚስ አፍሪካ አሜሪካ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ በመሆን የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የሆነችው ሞዴል ሜሮን፣ ዘንድሮ ለ9ኛ ጊዜ…