ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የዓለም ስጋት በሆነው ኢቦላ ላይ ያተኮረ ህዝባዊ ውይይት የፊታችን ረቡዕ በግዮን ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር በጋራ ባዘጋጁት በዚህ ህዝባዊ ወይይት ላይ የኢቦላ ቫይረስ ምንነትና የመተላለፊያ መንገዶቹ እንዲሁም ስርጭቱ፣ ምልክቶቹ፣ የመጋለጫ መንገዶችና የቁጥጥር…
Rate this item
(2 votes)
ቁርስ አለመመገብ ቁርሳቸውን የማይመገቡ ሰዎች በደማቸው ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ዝቅተኛ ይሆናል፡፡ ይህም ለአንጎል መድረስ ያለበትን ንጥረ ነገር በማስቀረት አንጎል በተገቢው ሁኔታ እንዳይሰራ ያደርገዋል፡፡ ከመጠን በላይ መመገብ ከመጠን በላይ መመገብ የአንጎል የደም መተላለፊያ ቧንቧዎችን ያደድራቸዋል፡፡ ይህ ደግሞ የአዕምሮን ኃይል ይቀንሳል፡፡…
Saturday, 15 November 2014 10:52

ነፃ ገበያ ይለምልም!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለምን መሰላችሁ ነፃ ገበያን ያወደስኩት? በእኛ አገር “ጨመረ” እንጂ “ቀነስ” የሚባል ነገር ጠፍቶ፣ “ቀነሰ” የሚለው ቃል ካልጠቀመን ምን ያደርግልናል? ከመዝገበ ቃላት ይፋቅልን! በምንልበት ጊዜ የቀነሰ ነገር በማየቴ ነው፡፡ባለፈው ሰሞን፣ ዘመድ ሞቶብኝ በተለምዶ ዓለም ባንክ እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ነበርኩ፡፡ ከቀብር መልስ…
Saturday, 15 November 2014 10:50

ኒቼ እና እኛ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ቀዬውን ጥሎ ከተራራ ላይ ከመሸገ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ዛሬ ከምሽጉ ጋር ሰማኒያ ለመቅደድ የቆረጠበት ቀን ነው፡፡ ድንገት የስደት ባልንጀራውን ተራራውን ወደ ኋላ ጥሎ ቁልቁል ወደ ሰፊው መስክ ለመውረድ ተንደረደረ፡፡ ጥቂት ኪሎ ሜትሮችን ፈቀቅ እንዳለ፣ ቀዝቃዛው ንፋስ የሰዎችን ሁካታ እየቆነጠረ ከጆሮ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው የቀጠለ -“ለብቻ አሪፍነት የለም፤” አብረን እንሥራ፣ አብረን እንደግ!***“የዘመኑ ወጣት ራሱ ከነገር፣ ምላሱ ከሱስ፣ እጁ ከፌስ-ቡክ ቢላቀቅ፤ ትልቅ ሥራ እንፈጽማለን”ከአዲሳባ ደብረዘይት 4.45 ሰዓት ፈጅቶብን የመጣንበት ስብሰባ እንደቀጠለ ነው፡፡ የጄክዶ ሥራ አስኪያጅ ከ2013 እስካሁን ያለውን የሥራ ሂደት ገለፁ፡፡ የ36 ምስርት ድርጅቶች…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው ሚስት ፈላጊ ነው፡፡ እናማ…አገባታለሁ ለሚላት ሚስት መስፈርቶች ያወጣል፡፡ ለጓደኛውም … “እኔ የምፈልጋት ሚስት መልካም ባህሪይ ያላት፣ ብልህና ቆንጆ መሆን አለባት…” ይለዋል፡፡ ጓድኝዬው፣ “ታዲያ አስቀድመህ እንደዚህ በግልጽ አትነግረኝም ነበር፣“ ይለዋል፡፡ሰውየውም፣ “ይኸው ነገርኩህ እኮ…“ ሲል ይመላሳል፡፡ ጓደኝዬው ምን ቢል ጥሩ…