ህብረተሰብ
”የኮቪድ-19 ክትባት እስኪገኝ ድረስ ማኅበራዊ ፈቀቅታን በአግባቡ መተግበር ወሳኝ የቫይረሱ መከላከያ ሆኖ ይቆያል። በህዳር በሽታ ወቅት ተተግብሮ የነበረው አገር በቀል የማኅበራዊ ፈቀቅታ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አትርፏል። ይህ ትውልድ ደግሞ የራሱ መፍትሄ ያሻዋል።--” (በዳንኤል ካሣሁን) እንደ መግቢያድንገቴው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መላው ዓለማችንን…
Read 676 times
Published in
ህብረተሰብ
• በመጀመሪያ ዕጽዋቱን አሳየን በሚሉት አልተስማማሁም • በ30 ቀን ሙሉ ለሙሉ ጣናን ከእምቦጭ ነፃ ማድረግ ይችላል • ርጭት በተደረገ በ24 ሰዓት ውስጥ ቅጠሉን ማድረቅ ይጀምራል መሪጌታ በላይ አዳሙ ይባላሉ፡፡ የባህላዊ መድሃኒት ጥናትና ምርምር በማድረግ ይታወቃሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ የእንቦጭ አረምና…
Read 672 times
Published in
ህብረተሰብ
ሚዛናዊነት የጎደለው የአምነስቲ ሪፖርት የአምነስቲ ኢንተርናሽናልን ሪፖርት በጥሞና አነበብኩት። እጅግ ስሜት የሚነኩ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በሪፖርቱ ውስጥ ተካትቷል። ግፍ ለተፈጸመባቸው አይደለም፣ ለሰማነው እንኳን ከባድ ጸጸት ጥሎብናል። የኢትዮጵያውያን እናትና አባቶች ሆይ፤ መጽናናቱን ይስጣችሁ እላለሁ!! የመረጃው ጥራትና ሚዛናዊነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የቀረበው…
Read 5935 times
Published in
ህብረተሰብ
“ኮሮና” እና የሽግግር መንግስት!በምርጫ 97 ወቅት ሰኔ 1 እንዲሁም ጥቅምት 23 እና 24 በዋናነት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተካሄደው ጭፍጨፋ ማን ምን ሚና ነበረው? የግንቦት 30ው ወረቀትስ እንዴት ተቀነባበረ? በማንስ ተበተነ? ወዘተ የሚለው የማይታለፍ እንደሆነ ቢታወቅም፣ ይህ ግን ለኔ ለጊዜው…
Read 670 times
Published in
ህብረተሰብ
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ታላቁን የሕዳሴ ግድብ ሲጎበኙ በሥራው ከመደነቃቸውና ከመደሰታቸው የተነሣ ፍጻሜውን ለማየት እንዲያበቃቸው እንደየ ዕምነታቸው ጸሎት ያደርጋሉ፤ ሙዚቃ ይደርሳሉ፤ ተውኔት ይጽፋሉ፤ ግጥም ይገጥማሉ፤ ቅኔም ይቀኛሉ፡፡ በዚህ ረገድ ከአቶ መለስ ዜናዊ ታሪካዊ ሥራና ከኢንጂነር ስመኘው በቀለ ጥረት፤…
Read 663 times
Published in
ህብረተሰብ
Sunday, 31 May 2020 00:00
የዐረብ ሊግ እና የእስላማዊ ትብብር ድርጅት አባል ብንሆንስ? ለምን ዓላማ?
Written by ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስብስብ ችግሮች እንዳሉበት በመስኩ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ በዚህ ሳምንት መጣጥፌ በዚሁ ጉዳይ ላይ የመወያያ ሃሳብ ለማቅረብ አሰብኩ፡፡ “ኢትዮጵያ የዐረብ ሊግ እና የእስላማዊ ትብብር ድርጅት አባል ለምን አትሆንም?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ ለመወያየት ስለ ሁለቱ ተቋማት አመሰራረት፣…
Read 3662 times
Published in
ህብረተሰብ