ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“እኛ አባይን እንገድብ ብንል አቅም የለንም፤ የውጭ ሀገራት ደግሞ አባይን ለመገደብ እርዱን ብንል ግብጥን ላለማስቀየም ፈቃደኛ አይሆኑም፡፡ ቀጣዩ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ (ገንዘብ) ይገነባዋል፡፡ ጥናቱ በክብር ይቀመጥ!” ቀ.ኃ.ሥ የምድረ ግብጽ የሥነ-መንግሥት መርህ ሃይማኖታዊ ካባ የደረበ ነው፡፡ ይህ ካባ ግን ከዘመን…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ 9 ዓመት፣ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ፣ ገና “ሲታወጅ”ና የመሰረት ድንጋይ ሲገለጥ፣ የጐባ አካባቢ፣ ገደላገደል በረሃ ነበር። ወራት አለፉ፤ ግንባታው 5% ደረሰ። ዓመት ሞላው፣ ግንባታው 10% አለፈ። ሁለት ዓመት ሆነው፤ ወደ 20% ተጠጋ… እንዲህ እንዲህ እየተባለ ሲነገር፤ ደስ ቢልም፤ ገና የግድብ…
Wednesday, 29 July 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
‹‹ብልፅግና እናትሽ….›› (አሌክስ አብርሃም)ልጆች ሆነን የከተማችን መውጫ ላይ በደርግና ኢህአዴግ ጦርነት ተቃጥሎ የወደቀ ታንክ ነበር! እዛ ታንክ ላይ እየተንጠላጠልን እንጫወት ነበር ….ታዲያ ታንኩ ውስጥ የመጨረሻው የደርግ ወታደር ሲከበብ ራሱን ከታንኩ ጋር አጋይቶ ነበር አሉ የሞተው፡፡ ከመሞቱ በፊት ግን በጩቤ ይሁን…
Rate this item
(0 votes)
ግብጽና ሱዳን አንድ አይነት ስምምነት ሳይደረግ፣ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዙር የሕዳሴውን ግድብ ውኃ መሙላት እንዳትጀምር ማስጠንቀቂያ አከል ማሳሰቢያ ሲሰጡ ቆይተዋል:: የአሜሪካ መንግሥትም አንዱ ማስጠንቀቂያ ሰጪ እንደነበር አይዘነጋም፡፡የዋሽንግተን ድርድር ከፈረሰ በኋላ ወደ አምስት ወር ለሚጠጋ ጊዜ መደራደሩ ተቋርጦ ቆይቷል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ሁሉ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያና ግብጽ እንዲፈራረሙ የፕሬዚዳንት ትራምፕ መንግሥት ያረቀቀውና የከሸፈው የውኃ ሙሌት ውል አንድምታ ምን ሊሆን እንደሚችል በኢቢኤሷ ሄለን አማካኝነት የተጋበዙ የእኛዎቹ ፈረንጅ አገር የሚኖሩ ሰዎች በእንግልጣር ልሳን የተነተኑትን ተከታትየዋለሁ፡፡ በተለይ የውኃ ምህንድስና ባለሙያው ሦስት አንቀጾችን ብቻ መዝዘው ያስደመጡን ትንታኔ እውን ቢሆን…
Rate this item
(0 votes)
 "በ1962 ባስራ አንደኛው የሐምሌ ወር ላይ ግብጽ ለ11 ዓመታት (10 ዓመት የሚሉ ምንጮችም አጋጥመውኛል) ያህል ስትገነባው የነበረውን የአስዋን ግድብ ፍጻሜ ያበሠረችበት ጊዜ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከ41 ዓመታት በኋላ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ጀመረች፡፡ ዘጠኝ ዓመት ከአራት ወራት በኋላ የግድቡን የውሃ…