ህብረተሰብ
ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው ለውጥ፣ በየጊዜው በሚነሱ ዐውሎ ነፋሳት እየተናጠ፣ እየተወላገደና እየቆሰለ እዚህ ደርሷል:: በተለያዩ አካባቢዎች የተነሱ ነውጦች የብዙ ሰዎችን ሕይወትና ንብረት ነጥቀዋል፡፡ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ለግጭትና ጥፋት የተመቻቸው የብሔር ፖለቲካ፤ ሀገሪቱን የመበተን አደጋ መጋረጡን በተደጋጋሚ በተግባር አይተነዋል፡፡ ቀደም ባሉት…
Read 5033 times
Published in
ህብረተሰብ
ሞቅ ሲል ገዳይ፣ ቀዝቀዝ ሲል ዳኛ!(አሌክስ አብርሃም)በገጀራ የቆራረጠውን ሬሳ አጋድሞ አጠገቡ ግዳይ እንደጣለ አንበሳ እየተንጎማለለ ፎቶ ሲለጥፍ፣ የሰው ንብረት አውድሞ ሰልፊ እየተነሳ እዩኝ ሲል፣ በአደባባይ ህዝብን፣ ሐይማኖትን በፀያፍ ስድብ ሲያብጠለጥልና "ጨፍጭፏቸው ጨርሷቸው" ሲል፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት ይሄን ሁሉ በግልፅ ስናይ…
Read 9015 times
Published in
ህብረተሰብ
የትኛው ይቅደም?(መላ ቲዩብ)የኢትዮጵያ በሁለት እግር መቆም ከእነሱ አንድ እግር እሚቀንስ እሚመስላቸው ምስር እና ወዳጆቿ ምን እንዳየ አሞራ በላያችን ላይ ይዞራሉ፡፡ አለም አቀፍ የሀይል ተገዳዳሪዎች አገራችንን ወደ አፍሪካ ለመግባት እሚጠቀሙባት መስፈንጠሪያ እንደሆነች በማሰብ በጎዳናዎቻችን ላይ ትክሻ ይለካካሉ፡፡ አለምን ግራ ቀኝ ሲያስረግጡ…
Read 4037 times
Published in
ህብረተሰብ
የዓባይ ግድብ(መስፍን ወልደ ማርያም)የዓባይ ግድብ ኢትዮጵያን ገፍቶ ወደ ፊትና ወደ ላይ እንደሚያስፈነጥራት ሳይታለም የተፈታ ነው፤ እንደ ልብ በርካሽ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ባለቤት መሆን ብዙ የልማት በሮችን ይከፍታል፤ እንጀራ ጋጋሪ ሴቶችም በኮሬንቲ ምጣድ እንጀራም ወጥም እንደሚሠሩ በቲቪ ሲናገሩ ሰምቻለሁ፤ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎችም…
Read 2741 times
Published in
ህብረተሰብ
ወግ 1 - በ2ሺ የባንዲራ ቀን እየተከበረ በነበረበት ቀን ስለ ባንዲራ አንድ ሁለት መስመር ግጥም ለመፃፍ ፈለኩና ጭብጡን ማሰላሰል ጀመርኩ። ብዙ ሀሳቦችን ሳወጣና ሳወርድ ከቆየሁ በኋላ ባንዲራን፤ ማለት፣ “ጨርቁ”ን፤ እና፣ ሰንደቁን፤ ማለትም፣ ባንዲራውን ተሸካሚውን እንጨት (ብረትም ይሁን እንጨት) እያነፃፀርኩ የሚከተሉትን…
Read 1670 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 August 2020 13:17
"የእረኛው ሃኪም" ተርጓሚ - የሥነ ጽሁፍ ተሞክሮዋን ታወጋለች
Written by ከአዲስ አድማስ አምደኛው ደረጀ በላይነህ
ሁለገቧ የሥነጽሁፍ ባለሙያ አዜብ ወርቁ ተዋናይ ናት፤ ደራሲ ናት፤ ተርጓሚም ናት፤ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅም ነበረች፡፡ አሁን ደግሞ አርትስ ቲቪን በዳይሬክተርነት እየመራች ትገኛለች፡፡ የጀመረችውን ከዳር ለማድረስ በትጋትና ታታሪነት ትሰራለች፡፡ "የምሰራው የተሻለና ከፍ የሚያደርገኝን ነው፤ ዝቅ ያለ ነገር አልወድድም" ትላለች፡፡ ከሳምንት በፊት…
Read 2065 times
Published in
ህብረተሰብ