ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“መልካ ኢትዮጵያ” ሥራ ከጀመረ ወደ 10 ዓመት ገደማ አስቆጥሯል፡፡ በአካባቢ ተቆርቋሪዎች፣ በህግ ባለሙያዎችና ሌሎች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በብዝሃ ህይወት ላይ አተኩሮ ይሰራል፡፡ በአሁኑ ወቅት ብዝሃ ህይወት የተጋረጠበትን የመመናመን አደጋ ለአዲሱ ትውልድ ለማስገንዘብ በትጋት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝም የድርጅቱ መስራች፣ አባልና ዳይሬክተር ዶ/ር…
Rate this item
(1 Vote)
በመላው አሜሪካ ያሉ ተማሪዎች ባርነት በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተወገደ ችግር መሆኑን ይማራሉ፡፡ ይሁንና በሚያሳዝን መልኩ፣ ከ150 ዓመታት በኋላ ዛሬም ችግሩ ሥር እንደሰደደ መሆኑን እንረዳለን፡፡ በእርግጥ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በሚል ስሙንና መልኩን የቀየረ ቢሆንም፤ በአሜሪካና በመላው ዓለም አስከፊና የሰው ልጆችን…
Rate this item
(4 votes)
ከኖርዌይ አባቷና ከኢትዮጵያዊት እናት የተወለደችው የ11 ዓመቷ ታዳጊ ዲና ማቴይውሰን፤ የኖርዌይ ታስካር ታለንት (የተሰጥኦ ውድድር) ሾው ተወዳዳሪ ነበረች፡፡ የ6ኛ ክፍል ተማሪዋ ዲና፤ በዳንስ ዘርፍ ነበር የተወዳደረችው፡፡ ከፍተኛ ፉክክር በነበረበት የኖርዌዩ ታለንት ሾው በአስደናቂ የዳንስ ችሎታዋ ታዳሚዋን እያስደመመች እስከ ግማሽ ፍፃሜ…
Rate this item
(0 votes)
* ጥናቱ ለ15 ዓመታት በአራት አገራት ላይ የተካሄደ ነው* ያለ ዕድሜ ጋብቻ ላይ ያልተጠበቀ ውጤት ተገኝቷል * በህፃንነት የተጎዱ ልጆች ላይ የመሻሻል ሁኔታ ታይቷል* የትምህርት ጥራት ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑን ጥናቱ ያመለክታል በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ በአራት የተለያዩ አገራት ለ15 ዓመታት የተካሄደው ልጆች…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…በትዳር አንደኛ ዓመት ባል ያወራል፣ ሚስት ታዳምጣለች፡፡ በትዳር ሁለተኛ ዓመት ላይ ሚስት ታወራለች ባል ያዳምጣል፡፡ በትዳር ሦስተኛ ዓመት ላይ ሁለቱም ያወራሉ ጎረቤትም ያዳምጣል፡፡ እናማ…‘ሁለቱም እያወሩ’ ጎረቤት የሚያዳምጥበት ዘመን ላይ ተደርሷል፡፡ ስሙኝማ…እንግዲህ ጥርም ገባ አይደል!… እንደ ድሮ ቢሆን “ጥር…
Rate this item
(3 votes)
በዚህ “አሸናፊ” በተባለው ድርሰት መጨረሻ አካባቢ በተካተተው “የሞኝ አንግስ” ቤቶች ወሬ እኔንና አያሌ የጓደኞቼን ቤተሰቦች እጅግ አሳዝኗል። ዕውነታን መሠረት ባደረገም ይሁን በልብ ወለድ ትረካ ውስጥ ለሚጠቀስ የግለሰብ ስም አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ የግድ ነበር፣ ምክንያቱም ስሙ የጎደፈበት ግለሰብ ራሱን ይከላከል ዘንድ…