ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ይህ የማሕበራዊ ገጾች (Social Media)፣ በተለየም Facebook፣ የአንድ ሰሞን ውሎ የቀነጫጨብኩት ነው። እስቲ እንየው! እስቲ እንታዘበው! ለማለት ያክል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ እጽፍበታለሁ የሚል ሀሳብ የነበረኝ አይመስለኝም። ሆኖም በማሕበራዊ ገጾች አንዳንዶች ተንኮስ ሲያደርጉኝ፤ “ልበለው አልበለው!” የሚል ነገር ይመጣብኝ ነበር። ፈረንጅ Thinking Out…
Monday, 09 January 2017 00:00

ገና በዓሉና ባህሉ

Written by
Rate this item
(8 votes)
 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ በተለያዩ መድረኮች በሚያቀርቧቸው ሃይማኖታዊ ትምህርቶችና ንግግሮች ይታወቃሉ፡፡ በገና ታሪካዊ፣ ባህላዊና ሀይማኖታዊ አከባበር ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ አነጋግሯቸዋል፡፡ የገና በዓል አከባበር በሌላው ዓለምና በኛ በኢትዮጵያወደ አከባበሩ ስንመጣ ጣኦትና…
Sunday, 08 January 2017 00:00

የገና ጨዋታ

Written by
Rate this item
(30 votes)
አዝመራው ተሰብስቦ፣ ጤፍና የብርዕ እህል (ስንዴና ገብስ) ሁሉ ታጭዶ በእርሻው ላይ ከብት ይሰማራበታል፡፡ ወርሃ ታህሣስ ደግሞ ይህን የሚያበስር ወር ሲሆን እረኞችም ታህሳስ ሲመጣ የገናን ጨዋታ አብረው ያስቡታል፡፡ የእርሻ ቦታዎችና መስኮች ሁሉ ወደ ገና መጫዎቻነት ሜዳ ይቀየራሉ። የገና ጨዋታ በሀገራችን ባህላዊና…
Rate this item
(4 votes)
የፈረንጅ ገና ዋዜማ ለት በሆንኩት ልጀምር። ሁለት ወዳጆቼ፤ አንደኛው ከዚሁ ከቨርጂኒያ፤ ሌላው ከሳሳከችዋን፤ ካናዳ ደውሎ ስለ በአሉ ትንሽ ተነጋገርን። እነሱም የሚሰማቸውን እኔም የሚሰማኝን ያዝ ለቀቅ አደረግነው። “ዞር ዞሮ ከቤት!” እንዲሉ ያው ሁሌም ሚዛኑ የኢትዮጵያ አመት በአላት ናቸው። “ባሻ አሸብር ባሜሪካ”…
Rate this item
(4 votes)
በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፤…የተርሴስና የደስያት ነገሥታት ስጦታን ያመጣሉ፤የሳባና ዓረብ ነገሥታት እጅ መንሻን ያገባሉ፡፡ (መዝ 71)ቻይናና ሞንጎልያ ሳይቀሩ፣ ብዙ ሀገሮች የሰብአነ ሠገሉ ምድሮች እንደኾኑ ይተርካሉ። ስለፋርሳዊነታቸው ዞሮአሰትራዊነቱና በኢራን ይገኛል የተባለው መቃብራቸው ይገኛል፡፡ በህንድና ፓኪስታን ከሐዋርያው ቶማስ ጋር ያለው ንክኪ ዋነኛው ማስረጃ ኾኖ…
Rate this item
(4 votes)
• አምና የውጭ እዳ ለመመለስ፣ 1 ቢሊዮን ዶላር ተከፍሏል። • የወለድ ክፍያው፣ በአመት 350 ሚሊዮን ዶላር ሆኗል። • አዎ፣ ብድሩ፣ ለትምህርት፣ ‘ለመሰረተ ልማት’ የሚውል ነው። • ግን፣ ጨርሶ አንድ ቃል ማንበብ የማይችሉ ተማሪዎች በዝተዋል። ይሄ ነገር፣ እንዴት ቢገለፅ ይሻላል? የእዳውና…