ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
የፈረንጅ ገና ዋዜማ ለት በሆንኩት ልጀምር። ሁለት ወዳጆቼ፤ አንደኛው ከዚሁ ከቨርጂኒያ፤ ሌላው ከሳሳከችዋን፤ ካናዳ ደውሎ ስለ በአሉ ትንሽ ተነጋገርን። እነሱም የሚሰማቸውን እኔም የሚሰማኝን ያዝ ለቀቅ አደረግነው። “ዞር ዞሮ ከቤት!” እንዲሉ ያው ሁሌም ሚዛኑ የኢትዮጵያ አመት በአላት ናቸው። “ባሻ አሸብር ባሜሪካ”…
Rate this item
(4 votes)
በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፤…የተርሴስና የደስያት ነገሥታት ስጦታን ያመጣሉ፤የሳባና ዓረብ ነገሥታት እጅ መንሻን ያገባሉ፡፡ (መዝ 71)ቻይናና ሞንጎልያ ሳይቀሩ፣ ብዙ ሀገሮች የሰብአነ ሠገሉ ምድሮች እንደኾኑ ይተርካሉ። ስለፋርሳዊነታቸው ዞሮአሰትራዊነቱና በኢራን ይገኛል የተባለው መቃብራቸው ይገኛል፡፡ በህንድና ፓኪስታን ከሐዋርያው ቶማስ ጋር ያለው ንክኪ ዋነኛው ማስረጃ ኾኖ…
Rate this item
(4 votes)
• አምና የውጭ እዳ ለመመለስ፣ 1 ቢሊዮን ዶላር ተከፍሏል። • የወለድ ክፍያው፣ በአመት 350 ሚሊዮን ዶላር ሆኗል። • አዎ፣ ብድሩ፣ ለትምህርት፣ ‘ለመሰረተ ልማት’ የሚውል ነው። • ግን፣ ጨርሶ አንድ ቃል ማንበብ የማይችሉ ተማሪዎች በዝተዋል። ይሄ ነገር፣ እንዴት ቢገለፅ ይሻላል? የእዳውና…
Saturday, 31 December 2016 11:24

ያልተላከ ደብዳቤ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ግልጽ ደብዳቤዛሬ ኢትዮጵያን በማስተዳደር ላይ ለሚገኙ ባለሥልጣናት በሙሉኢትዮጵያ መነሻችን ይህ የፖለቲካ ደብዳቤ አይደለም! የዚህ ግልጽ ደብዳቤ ምክንያቱም፤ ዓላማውም አንድና አንድ ብቻ ነው። ”ኢትዮጵያን፣ የጋራ ቤታችንን”፣ ካጠለለባት የውድቀት ጽልመት እንዴትና በምን ዘዴ ልናድናት እንችላለን?” ብሎ ለመመካከር ብቻ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ ዋና…
Rate this item
(26 votes)
 “ወገኑ ለልመና ሲሰማራ ዝም ብሎ የሚያይ ህዝብና መንግስት ሆነናል” አንድ ለማኝ መንገድ ዳር ቁጭ ብሎ፡- “ወንድሞቼ ሁሉ ሄዱ ወደ ስራ፣ይኽው እኖራለሁ በልመና እንጀራ! …. ወንድሞቼ ስለ ዓይነ ብርሃን” ---- እያለ ይለምናል፡፡አንድ ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ ለሁለት ዓመታት ስራ የፈታ ወጣት፣ ኪሱ…
Rate this item
(3 votes)
“የአቶ አሰፋ ጫቦ የተባ ብዕር ስለ ነገም ቢናገር!” በሚል ይገረም አለሙ የጻፈው በየድረ ገጾቹ ወጥቶ ነበር።እኔ መወጣቱን የሰማሁት በስልክ ከእመቤት አሰፋ ነበር። “በላይ መጀመሪያ ሥራ ቦታ አንብቦት ነገረኝና አንብቤ አሁን ልጆቹ እያነበቡት ነው…” አለች። በላይ ባለቤትዋ ነው። ”ምንድነው የሚለው?” አልኳት።…