ህብረተሰብ

Sunday, 28 June 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ካፒቴኑ በረኛ ተካበ ዘውዴና ድሬደዋየሀረርጌና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የምንጊዜም ምርጥ በረኛ ተካበ ዘውዴ በቀደመ ትውልድ አይረሳም። የአንድ እግር ኳስ ቡድን ካፒቴን በጨዋታው ህግ መሰረት ብዙ ኃላፊነቶች የተጣለበት ወሳኝ ተጨዋች ነው። በጨዋታው ወቅት የቡድኑን ባጅ በማድረግ ይለያል። ካፒቴን በጨዋታ…
Rate this item
(0 votes)
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በከተማዋ ትልቁ የተባለውን የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ባስመረቁበት ወቅት ባደረጉት ንግግርና ባስተላለፉት መልዕክት፤ “በትላንት ውስጥ የሚኖር ህዝብ ነገን ለመመልከትና ወደ ብልጽግና ለመገስገስ ይቸግረዋል” የሚል ሃሳብ ያንፀባረቁ ይመስለኛል - ቃል በቃል ባይሆን፡፡ ሁሉም በየሙያ ዘርፉ ተግቶ በመሥራት…
Rate this item
(0 votes)
 ዳጉ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባሳለፍነው ሳምንት “ጣና ሃይቅ የሀገር ሀቅ ሁለንተናዊ ትኩረት ለጣና” የተሰኘ አንድ የጉዞ መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ጉዞው ወደጣና ሲሆን የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የበጐ ፈቃደኛ ጋዜጠኞች ህብረት አባላት፣ የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት፣ የፋሲል ከነማና ባህር ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎችን ያካተተ…
Rate this item
(0 votes)
 የስደተኞች ቀን በሚከበርባት ሰኔ ወር ላይ የስደት ሕይወት እንዲያከትም የሚያደርግ የንቅናቄ ጥሪ ቢሰማም በገሃዳዊው ዓለም እውነታ ግን ለስደት የሚዳርጉ ወረራዎች፣ ጭቆናዎች፣ ኢፍትሐዊ ጫናዎች ወዘተ ሲከሰቱ ይታያል፡፡ ከነዚህ አንዱ በጣሊያን ወረራ ዘመን የሀገሪቱን ንጉሠ ነገሥት ለስደት የዳረገ ነበር፡፡ በዚህ የተነሳ ንጉሠ…
Wednesday, 24 June 2020 00:00

“ሰኔ ነግ በኔ!”

Written by
Rate this item
(0 votes)
““ሰኔ ነግ በኔ!” እና “አተላ በሰኔ፣ ሁሉም ለኔ ለኔ!” ሲል ያልተማረው ገበሬ ከእጅ ወዳፍ በሆነ የለት ኑሮው በቤቱና ባካባቢው የሚገጥሙትን የማምረቻ መሣሪያ ውስንነቶች እንዲሁም ሰኔን ተከትለው የሚመጡ ተፈጥሯዊ ገጸ በረከቶች በትብብርና በጋራ ለመሙላት ያለውን ብርቱ ጥረት የሚያሳይ ነው፡፡--” ሰኔ አወዛጋቢ…
Rate this item
(7 votes)
በአንድ ወቅት እውነትን ከውሸት የሚለይበትን ጥበብ ለመማር ፅኑ ፍላጎት የነበረው ሰው፣ በአካባቢው ወደሚታወቁ አንድ መምህር ዘንድ መፍትሄ ፍለጋ ይሄዳል:: መምህሩም የአካባቢያቸው ማህበረሰብ በእውቀት ላይ የተመሰረተና ደስተኛ ህይወት እንዲኖረው ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳይሉ ቀን ከሌት በነፃ የሚያስተምሩ፣ ቅንና አዋቂ ሰው ናቸው፡፡ የዚህን…