ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በ1950ዎቹና 60ዎቹ ላይ አባ መልስ እጅጉና አባ ቼሬ አስረሴ የተባሉ የሀገር ሽማግሌዎች አራውጭኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተባለው ቦታ ይኖሩ ነበር፡፡ አራውጭኝ ጊዮርጊስ የሚገኘው በደብረ ማርቆስ አውራጃ (በቀድሞው አጠራር) በደጀን ወረዳ፣ ከደጀን ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል ወርዶ በሚገኘው ቆላማ ቦታ ላይ ነው፡፡ አባ…
Rate this item
(9 votes)
ከትንሣኤ በፊት ያለው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ይባላል፡፡ ይኸውም በነቢዩ ኢሳይያስ፤ “ነስአ ደዌነ ወፆረ ሕማምነ፤” በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ፤ ሕማማችንም ተሸከመ፤ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን። (ኢሳ.5፤34-36) ተብሎ በመንፈስ ቅዱስ ትንቢት የተነገረው ቃል ተፈጸመ፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለድኅነት ዓለም…
Rate this item
(28 votes)
ሰሞኑን የወጣውን የዳንኤል ክብረት “እኛ የመጨረሻዎቹ እና ሌሎች” የተሰኘ መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ ነው ይህን ጽሑፍ ለመፃፍ የተነሳሁት፡፡ በዚህ መፅሐፍ ውስጥ የተለያዩ ወጐች ተካትተዋል። ከነዚህ ወጐች መካከልም በገፅ 133 የሚገኘው “እስከ ሰባት ትውልድ” የሚለው ይገኝበታል፡፡ ዳንኤል ክብረት በሌሎች መጽሐፍቱ የምናውቀው ትልቅ…
Tuesday, 14 April 2015 08:28

የትንሳኤ ስጦታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ክርስቶስ ሊረሳን አይችልም፤ በእጆቹ መዳፍ ላይ ተቀርፀናል፡፡ ሌይስ ፒቺሎበምንም ዓይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብሆን የክርስቶስ ትንሳኤ ለህይወቴ ትርጉምና አቅጣጫ እንዲሁም እንደ አዲስ የመጀመር ዕድል ይሰጠዋል፡፡ ሮበርት ፍላትእኛ ኖረን እንሞታለን፤ ክርስቶስ ሞቶ ይኖራል፡፡ ጆን ስቶትሰዎችን ከጊዜ ቅንብብ ውስጥ አውጥቶ ዘላለማዊነት እንዲሰማቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም አገራት ፓስፖርቶች ሁሉ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ መጠናቸውም ቢሆን 125 ሚሜ x 88 ሚሜ ገደማ ነው፡፡ የየአገራቱ ፓስፖርት አንዱ ከሌላው የሚለየው በምን መሰላችሁ? ያለ ቪዛ ወደ ስንት የዓለም አገራት በቀላሉ ያስገባሉ በሚለው ነው፡፡ ሲሼልስ ዜጎቿ ያለ ቪዛ ውጣ ውረድ በርከት ወዳሉ…
Rate this item
(1 Vote)
--አሁን የወነጨፉት ቀስት ጲላጦስ በጭራሽ ሊቋቋመው የሚችለው አይነት አይደለም፡፡ አይሁድ ይህንን ያውቃሉ፡፡ ጉዳዩን ፖለቲካ አደረጉት፡፡ ሊያውም የስልጣን፡፡… ጲላጦስ፣ ኢየሩሳሌምን ያስተዳድር ዘንድ የተሾመው በሮማው ቄሳር ነው፡፡ እናም የሿሚውን ክብርና ጥቅም ሊያስጠብቅ ግድ አለበት፡፡-- እነሆ ዛሬ የትንሣኤ በዓል ዋዜማ “ቀዳም ስዑር” ነው፡፡…