ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 “Ted Talks” በሚል ርዕስ የሚስተናገዱ የምዕራባዊያን የሀሳብ እርሾዎችን አነፍንፌ ለመከታተል እሞክራለሁኝ፡፡ ሁሉም ሀሳቦች አስገራሚ ናቸው፡፡ አንዳንድ የሚያስደነግጡም አይጠፉባቸውም፡፡ ዋናው ቁምነገር ግን የሰው ልጅ በመጪው ዘመናት ወደዬት አቅጣጫ በማምራት ላይ እንዳለ አመልካች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ “ምርጥ” ብሎ የሚያምንባቸውን የሀሳብ ዘረ መሎች በአለም…
Rate this item
(2 votes)
 ለምርምራቸው የ600 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አግኝተዋል አሜሪካ በሚገኘው ኒው ሜክሲኮ ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪና ኬሚካል ባዮሎጂ የትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ረዳት ፕሮፌሰር ተረፈ ሃብተየስ፣ የአገሪቱ ብሄራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን፣ በምርምር ዘርፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ምሁራን የሚሰጠው “የታላቁ የፋካልቲ ኧርሊ ካሪየር ዲቨሎፕመንት…
Rate this item
(1 Vote)
“---በተለይ ግን የአዲስ አበባ ታክሲ ሾፌሮችና ረዳቶች፣ እናንተው ራሳችሁ ተነጋግራችሁ በመወሰንና ተግባራዊ በማድረግ ለእናቶቻችሁ ያላችሁን ክብርና ፍቅር ማሳያ ብታደርጉት ሞገስ ይጨምርላችኋል” በኮርያ የሕዝብ ማመላለሻ አገልግሎት ስትጓዙ ፒንክ ቀለም ያላቸውና በእንግሊዝኛ ‹ፒ› የሚል ፊደል የተጻፈባቸውን መቀመጫዎች ታገኛላችሁ፡፡ የእነዚህ መቀመጫዎች ዓላማ ነፍሰ…
Rate this item
(2 votes)
 ነፍሰ ጡርነቷን የሚያሳየው ፎቶ በተወዳጅነት ክብረወሰን ይዟል ታዋቂዋ ድምጻዊት ቢዮንሴ ኖውልስ፣ ነፍሰ ጡር መሆኗን ለአድናቂዎቿ በማብሰር ባለፈው ረቡዕ በኢንስታግራም ድረ-ገጽ በኩል ያሰራጨቻቸውን አነጋጋሪና ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉ ፎቶ ግራፎች ያነሳው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የፎቶ ግራፍ ባለሙያ አወል ርዝቁ፣ አለማቀፍ ዝናን ያተረፈ የመገናኛ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ፅንስና ማህፀን ሃኪሞች ማህበር፣ የህይወት ዘመናቸውን ለሙያው ላበረከቱ ሁለት የህክምና ባለሙያዎች የህይወት ዘመን ሽልማት ሰጠ፡፡ማህበሩ 25ኛ ዓመት የብር ኢየቤልዩ በዓሉን ባከበረበትና ሁለተኛውን የአፍሪካ የፅንስና ማህፀን ህክምና ማህበራት ፌዴሬሽን ጉባኤን ባካሄደበት ፕሮግራም ላይ ለሁለት ዕውቅ ኢትዮጵያውያን የህክምና ባለሙያዎች የህይወት ዘመን…
Rate this item
(5 votes)
“አገር በቀል የልብ ልዕለ ህክምና የሚሰጥ ቡድን እያዋቀርን ነው”በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ማዕከል የማቋቋም ሀሳብ የተጠነሰሰው የዛሬ 40 ዓመት ገደማ በ1970 ዓ.ም በአሜሪካ ነው፡፡ በልብ ህክምና ሙያ ለመሰልጠን (ስፔሻላይዝድ ለማድረግ) በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁበትን የትምህርት ማስረጃና የወደፊት ፍላጎታቸውን የሚገልጽ ሀሳብ ለኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ…